Ethiopian Boxing Federation

Ethiopian Boxing Federation Ethiopian Boxing Federation is an organization governing Ethiopian Boxing Sport. Founded 1954

ፕሬዝዳንት – አቶ እያሱ ወሶንአቶ አብዱልሰመድ መሀመድአቶ ሙስጠፋ መሀመድአቶ ሰለሞን ጋሻውአቶ ፋንቱ ፍቃዱወ/ሮ ተገስት አበበወ/ሮ መንያህሌ ኢምራንሽመልስ ታምሬ – ተጠባባቂ
15/08/2026

ፕሬዝዳንት – አቶ እያሱ ወሶን
አቶ አብዱልሰመድ መሀመድ
አቶ ሙስጠፋ መሀመድ
አቶ ሰለሞን ጋሻው
አቶ ፋንቱ ፍቃዱ
ወ/ሮ ተገስት አበበ
ወ/ሮ መንያህሌ ኢምራን
ሽመልስ ታምሬ – ተጠባባቂ

የኢትዪዺያ ቦክስ ፌደሬሽን ኘሬዝዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን በስራ ቦታቸዉ የእንኴን ደስ አለህ አቀባበል ተደረገላቸው።
14/08/2026

የኢትዪዺያ ቦክስ ፌደሬሽን ኘሬዝዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን በስራ ቦታቸዉ የእንኴን ደስ አለህ አቀባበል ተደረገላቸው።

13/08/2026
አቶ እያሱ ወሰን በድጋሚ ተመረጡ !ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት  አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ ! የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ...
13/08/2026

አቶ እያሱ ወሰን በድጋሚ ተመረጡ !

ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ !

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ በሀርመኒ ሆቴል አድርጎ አቶ እያሱ ወሰን ብርሀኑ ከደቡብ ኢትዮጵያ በሙሉ ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ መርጧል። ድምፅ መስጠት ካለባቸው 12 ድምፆች የተገኙት 9ኙ ድምፆች አቶ እያሱን መርጠዋል።

የኦሞቲክ ግሩፕ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ባለሀብቱ አቶ እያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን በተጨማሪ በፕሬዝዳንትነት እየመሩ ነው ።

ቦክስ ፌዴሬሽኑ ምርጫውን እንዳያደርግ ከኦሎምፒክ ኮሚቴ ደብዳቤ ቢደርሰውም ፤ ምርጫው መካሄድ እንደሚችል ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ማረጋገጫ ያገኘው ፌዴሬሽኑ ምርጫውን አከናውኗል ።

አቶ እያሱ በቀጣይ 4 አመታት የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለግላሉ።
Via Balageru TV
Eyassu Wossen

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሃርሞኒ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፌዴሬሽኑ ዓመታዊ እንቅስቃሴና አፈጻጸም ይገመገማል፤ በተጨማሪም አዲስ ፕሬ...
13/08/2026

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሃርሞኒ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የፌዴሬሽኑ ዓመታዊ እንቅስቃሴና አፈጻጸም ይገመገማል፤ በተጨማሪም አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ምርጫ ይካሄዳል።

ኢትዮጵያ፣ የworld boxing አባል ሆነች። በኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች!ነሐሴ 04፣ 2028የዓለም ቦክሲንግ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ በቻድ፣ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ በኢትዮጵያ፣...
10/08/2026

ኢትዮጵያ፣ የworld boxing አባል ሆነች። በኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች!

ነሐሴ 04፣ 2028

የዓለም ቦክሲንግ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ በቻድ፣ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ በኢትዮጵያ፣ በላይቤሪያ፣ ኩዌት እና የመን ለቦክስ ውድድር ከብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ስድስት አዳዲስ የአባልነት ማመልከቻዎችን አጽድቋል። የአስፈፃሚ ቦርዱን ድጋፍ ለማግኘት፣ ስድስቱም ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች ጥብቅ የማመልከቻ ሂደትን አጠናቀው እና በጥሩ አቋም ላይ እንደሆኑ ተረጋግጦና፣ እና በሕጎቻቸው እና በአሠራር ሂደቶቻቸው አማካኝነት ለቢሮ ኃላፊነት ቦታ ለመሾም ግልጽ እና ክፍት የምርጫ ሂደት በማሳየት፤ በWADA የታወቁ የፀረ-ዶፒንግ ፖሊሲዎች እና ሂደቶች እና አሠራር መሰረት ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ወይም ከውጭ ግብዓት ተገዢ የሆነ የተዋቀረ፣ የክርክር አፈታት እና የይግባኝ ሂደት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ወደ ወርልድ ቦክሲንግ ፌዴሬሽን የተቀላቀሉ አዳዲስ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች አባላት 6 ሲሆኑ ቻድ ፣ የኮንጎ ፣ የላይቤሪያ ፣ የኩዌት ፣ የመንና ፣ የኢትዮጵያ ቦክሲንግ ፌዴሬሽኖች ናቸው።

ዱከም ዱባይ ይለያል! ሰለሰጣችሁን ፍቅር እና መሰተንግዶ እናመሰግናለን!
11/12/2025

ዱከም ዱባይ ይለያል! ሰለሰጣችሁን ፍቅር እና መሰተንግዶ እናመሰግናለን!

ይህ ምርጥ ቦክሰኛችን ሰᎀ ማነው?
10/12/2025

ይህ ምርጥ ቦክሰኛችን ሰᎀ ማነው?

06/12/2025

እንኳን ደስ አላችሁ።
በ60 ኪሎ ግራም የአይቢኤ የወንዶች የአለም ቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ሀይማኖት ደሳለኝ ፊጂያዊዉን ቦክሰኛ ራቫላቻ ሚካኤላን በነጥብ አሸንፏል።

እንኳን ደስ አላችሁ።በ60 ኪሎ ግራም የአይቢኤ የወንዶች የአለም ቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ሀይማኖት ደሳለኝ ፊጂያዊዉን ቦክሰኛ ራቫላቻ ሚካኤላን በነጥብ አሸንፏል።
06/12/2025

እንኳን ደስ አላችሁ።
በ60 ኪሎ ግራም የአይቢኤ የወንዶች የአለም ቦክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊ ቦክሰኛ ሀይማኖት ደሳለኝ ፊጂያዊዉን ቦክሰኛ ራቫላቻ ሚካኤላን በነጥብ አሸንፏል።

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00

Telephone

+251118333566

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Boxing Federation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Boxing Federation:

Shortcuts

Share