Galobroker

Galobroker came back

Make:SuzukiModel:DzireYear:2020transmission:AutomaticPlate no:Code 3 B***Milage: 70,000kmColor:brownDashboard:blackCondi...
04/02/2026

Make:Suzuki
Model:Dzire
Year:2020
transmission:Automatic
Plate no:Code 3 B***
Milage: 70,000km
Color:brown
Dashboard:black
Condition:ግሪል ከፊት እና ከዋላ አለው

Price: 2,600,000

📲 0799149333

11/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hailesh Gebreyohnnes, Sbt Love, Ashagre Ash Ashagredemise, Dani'el Girmaa, Bura Biruk, Meta Tama, Seid Ebrahem

24/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mamilala Muhaned, Mathewos Alemayo

29/09/2023
https://www.facebook.com/photo.php?fbid=710034974487267&set=a.643119101178855&type=3
29/09/2023

https://www.facebook.com/photo.php?fbid=710034974487267&set=a.643119101178855&type=3

የሩሲያ ላዳ መኪናዎች በኢትዮጵያ ሊመረቱ ነው

በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሩሲያው ታስ የዜና ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የሩሲያ ላዳ መኪናዎች በቅርቡ በኢትዮጵያ መመረት እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል።

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚረቱ የላዳ መኪናዎች ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ለአፍሪካ ገበያ የሚቀርቡ መሆኑንም አምባሳደሩ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ የሚመረቱት የላዳ መኪናዎች ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ወደ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬንያን እና ሶማሊያ እንደሚላኩም አስታውቀዋል።

ተጨማሪ ዝርዝር ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፤ https://am.al-ain.com/article/lada-cars-produced-ethiopia-africa

የአውቶማቲክ  መኪናን ጊርቦክስ ሊያበላሹ የሚችሉ  ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን አደገኛ  የሆኑ 5 ስህተቶች!!1)  D ላይ ሆኖ እየተነዳ  ያለን መኪና  ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴውን በ ፍሬን ሳያ...
18/09/2023

የአውቶማቲክ መኪናን ጊርቦክስ ሊያበላሹ የሚችሉ ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን አደገኛ የሆኑ 5 ስህተቶች!!

1) D ላይ ሆኖ እየተነዳ ያለን መኪና ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴውን በ ፍሬን ሳያቆሙ ወደ ሗላ ለመሄድ R ማስገባት::

2)ነዳጅ ለመቆጠብ ተብሎ ቁልቁለት ላይ መኪናውን በ N መልቀቅ::ይህ ድርጊት አሽከርካሪው መኪናውን መቆጣጠር እንዳይችል በማድረግ እንዲሁም የመኪናውን የማርሽ ታይሚንግ ዙር ሲንኮራይዚንግ በማዛባት ለ አደጋ ያጋልጣል::

3)በ እንቅስቃሴ ላይ ያለን መኪና በቅድሚያ በፍሬን ሳያቆሙ P ማስገባት ::

4, በረጃጅም የመንገድ መጨናነቅ (ረጅም ሠልፍ) ወቅት መኪናችንን D አድርጐ አለመጠበቅ ምክንያቱም ለከፍተኛ ሙቀት overheating ስለሚያጋልጠው በተቻለ አቅም p ላይ አድርገን መጠበቅ ተመራጭ ነው::

5 ) መኪናችን N እንዳለ ከፍተኛ ነዳጅ ሰጥቶ በቀጥታ ወደ D ማስገባት ይህ የአውቶማቲክ ጥርሶችን በአንድ ጊዜ ከጥቅም ውጪ ያረጋቸዋል!

Sino Delala ፔጅን ይቀላቀሉ ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም መረጃውን ሼር ያርጉ!!

ለሽያጭ የቀረበ ( Renolt) ሪኖልትካምቢዩ  ➨  ማንዋል ሞተር  ➨ ስኖ ሞተር ሰሌዳ (ታርጋ) ➨ ኢት 35የተሰራበት ዘመን  ➨ 2006ጎማ 95% አለውአገልገሎት -ሸውር ትረክPrice (ዋ...
18/09/2023

ለሽያጭ የቀረበ ( Renolt) ሪኖልት
ካምቢዩ ➨ ማንዋል
ሞተር ➨ ስኖ ሞተር
ሰሌዳ (ታርጋ) ➨ ኢት 35
የተሰራበት ዘመን ➨ 2006
ጎማ 95% አለው
አገልገሎት -ሸውር ትረክ
Price (ዋጋ)- 3,000,000
ኮሚሽን 2% ይከፍላሉ
ስልክ ➨ 0966041804

09/09/2023
04/09/2023
Brand = Toyota model name = yaris compact Model year = 2006 year 8 monthMilleg=1Everything fabricate Cash 1,450,000 fixe...
08/08/2023

Brand = Toyota
model name = yaris compact
Model year = 2006 year 8 month
Milleg=1
Everything fabricate
Cash 1,450,000 fixed
Gear box Automatic
Phone 0911266348

Brand = Toyota model name = yaris compact Model year = 2007 year 8 monthMilleg=145000kmEverything fabricate Cash 1,400,0...
22/06/2023

Brand = Toyota
model name = yaris compact
Model year = 2007 year 8 month
Milleg=145000km
Everything fabricate
Cash 1,400,000 fixed
Gear box manual

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Galobroker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share