Angel d melak

Angel d melak አዲስ ነገር ሁሉ ወደናንተ

29/10/2024
19/08/2022

ሰምተሀል

መምህሬ እንኳን ደስ አለህ
10/06/2022

መምህሬ እንኳን ደስ አለህ

25/05/2022

Hello Everyone Welcome To Aleda mediaunauthorized use, distribution, and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © Aleda media 2022... ...

 #ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሀኑ (ዶክሌ) ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው እለት ግንቦት 11, 2014 በ...
20/05/2022

#ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሀኑ (ዶክሌ) ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው እለት ግንቦት 11, 2014 በተወለደ በ 57 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል

ዶክሌ ላለፋት ሁለት አስርተ አመታት በኮሜዲው ዘርፍ አዝናኝ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል የኮሜዲ ስራዎችን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል ዶክሌ ሀገራችን ካፈራቻቸው ብርቅዬ እና ግንባር ቀደም ኮሜዲያኖች ውስጥ አንዱ ሲሆን ባለትዳርና የ 5 ልጆች አባት ነበር

#ምንጭ ፦ Zehabesha ነው

#ፔጃችንን Like በማድረግ #ቤተሰብ እንሁን !!

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

Address

Bole Road
Addis Ababa

Telephone

+251921317303

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Angel d melak posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Angel d melak:

Share