babylon agency

babylon agency Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from babylon agency, Consulting Agency, merkato, Addis Ababa.

ባቢሎን ኤጀንሲ በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ነው በህጋዊ መልኩ ወደ አረብ ሀገራት ሂዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቻችን ሁሌም እድሉ እኛጋ አለ መታችሁ ጎብኙን
For our brothers and sisters who want to legally go to Arab countries and work, there is always an opportunity with us, visit us.

13/04/2024
31/03/2024
ባቢሎን(babylon):- በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ ነው።ወደ አረብ ሀገራት በህጋዊ መንገድ በስራ ቪዛ ሄዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በፍጥነት እና በ...
27/03/2024

ባቢሎን(babylon):- በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ ነው።
ወደ አረብ ሀገራት በህጋዊ መንገድ በስራ ቪዛ ሄዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በፍጥነት እና በታማኝነት የመላክና ስራ የማስቀጠር ስራ እንሰራለን
እንዲሁም ጆርዳን፣ባህሬን፣ኩየት፣ እና ሌላም አረብ ሀገር ላይ እየሰራችሁ የምትገኙ ሀገር ቀይራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ ወደ አገር ቤት ሳትመለሱ ካላችሁበት ወደ ሳኡዲና ዱባይ ሄዳችሁ በህጋዊ መንገድ ተቀጥራችሁ እንድትሰሩ እናደርጋለን
#በህገወጥ መንገድ የሄዳችሁ እህቶቻችን የታደሰ(ጊዜ ያላለፈበት) ፓስፓርት ካላችሁ ባላችሁበት ሀገር ሆናችሁ የስራ ቪዛ ተሰርቶላችሁ እንድትቀጠሩና እንድትሰሩ እናደርጋለን
#ለወንዶች ቪዛ እሚልክላችሁ ሰው ካገኛችሁ ፕሮሰሱን እኛ ጨርሰን ባጭር ጊዜ እንልካችኋለን።
#ቪዛ እሚልክላችሁ ሰው የሌላችሁና በህጋዊ መንገድ መሄድ እምትፈልጉ ወንዶች መላክ እስክንጀምር በትግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን 🙏🙏🙏
#ማሳሰቢያ:-በህገወጥ መንገድ ሴትም ሆነ ወንድ አንልክም
#ባቢሎን በአረብ ሀገራት አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ህጋዊ ኤጀንሲ
Babylon is an employer-employee liaison agency in Arab countries
بابي لون هي وكالة قانونية تربط بين أصحاب العمل والموظفين في الدول العربية
አድራሻ :-አዲስ አበባ መርካቶ
#ስልክ +251919070009
telegram:-https://t.me/babylon_agency1
https://t.me/babylon_agency
Whatsapp:-https://call.whatsapp.com/voice/KVooZeM4g2KQfQ97lbJuLr
facebook :-https://www.facebook.com/profile.php?id=61555616848181

Address

Merkato
Addis Ababa

Website

https://t.me/babylon_agency1

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when babylon agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share