Mesale Marketing and Consultancy

Mesale Marketing and Consultancy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesale Marketing and Consultancy, Addis Ababa.

እንካን 2013 አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ እያ ልን አዲሱን ሲስተም እናስተዋውቃችኅለሁ  :ቱምቢ ለኮንትራክተሮች ብቻ ተብሎ የተሰራ ሙሉ ሲሲቲም ሲሆን ስራን በጣም ከማቅለሉ በተጨማሪ ቁጥ...
03/10/2020

እንካን 2013 አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ እያ ልን አዲሱን ሲስተም እናስተዋውቃችኅለሁ :ቱምቢ ለኮንትራክተሮች ብቻ ተብሎ የተሰራ ሙሉ ሲሲቲም ሲሆን ስራን በጣም ከማቅለሉ በተጨማሪ ቁጥጥርን ለማጥበቅ በእጅጉ ይረዳል፡፡
• ነዳጅ ስንት ሊትር ተገዛ ፤ ለየትኞቹስ መኪናና ማሽን ዋለ?
• በየሳይቱ ያሉ የግንባታ ግብአቶች በዝርዝር መመልከት
• የትኛውም ማሽን ወይም መኪና ሲጠገን ከጉዳቱ ጀምሮ የተቀየረለትን ስፔር ፓርት ሪፖርት ወዲያው ማግኘት
• በስራ ላይ ያሉ ፤ የተበላሹ ፤ ቆመው ያሉ ማሽኖችን ማወቅ
• በየሳይቱ ምን ያህል ሰራተኛ አለ ፤ እስካሁንስ ስንት ሰአት ሰሩ?
• ፕሮጀክቱ የት ደርሷል? ምን ተሰራ ምን አልተሰራም?
• የገባ ብር ፤ የተከፈለ ክፍያ ፤ የሁሉንም ሳይቶች አተቃሎ የያዘ
• እንዲሁም ሌሎችም
ቀለል ባለ ዋጋ የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉበት መንገድ መጀመር የሚያስችል ነው፡፡

04/11/2019
31/10/2019

" It takes a village to raise a child "

We are calling the village.

31/10/2019

ከስልጠናዎቹም መካከል

• ወላጅነት
• 21ኛ ክፍለ ዘመን ልጆች ጋር ያለንን ክፍተት እንዴት እናጥብ
• አመጋገብ (ለእርጉዞች ፤ ለህጻናት)
• ልዩ ትኩረትን የሚፈልጉ ልጆችን እንዴት እንያዝ

31/10/2019

ልጄ ወራሼ ነው ኤግዚቢሽን
“ለዚች ምድር ጥዬ የማልፈው ተልቁ ስጦታ ልጄን ነው”
ይሄ ዝግጅት የመነጨው ባለራዕይ እና አገር ወዳድ የሆኑ ትውልድን ለማስነሳት ከመፈለግ ሲሆን ይህም የአንድ ወገን ስራ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ትብብር ይሻልና ፤ ባለድርሻ አካላትን በአንድ ቦታ ለመጥራትና ህብረትን ለመፍጠር ታቅዶ የተዘጋጀ ነው፡፡
የዝግጅቱ ተሳታፊዎች
• ወደ 80 የሚጠጉ ትምህርት ቤቶች
• የሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት
• የህጻናትና የቤተሰብ ምርት ሻጮች
• ልጅ አስተዳደግ ኤክስፐርቶች
• ቱሪዝም ኮሚሽን

31/10/2019

Do not miss it!

My child My Legacy / ልጄ ወራሼ ነዉ
One of the most satisfying and challenging job in the world is raising a child. And we Mesale have arranged a two days event in order to give you a helping hand in raising your child because we believe for a nation to change families should be supported in every way since they are the original institutions that raise visionary, responsible generations.

Date: November 2 & 3, 2019
Venue: St. Joseph School, Addis Ababa
Entrance : 100 for adults 50 for Kids

My child My Legacy / ልጄ ወራሼ ነዉ One of the most satisfying and challenging job in the world is raising a child. And we Me...
21/10/2019

My child My Legacy / ልጄ ወራሼ ነዉ

One of the most satisfying and challenging job in the world is raising a child. And we Mesale have arranged a two days event in order to give you a helping hand in raising your child because we believe for a nation to change families should be supported in every way since they are the original institutions that raise visionary, responsible generations.

Date: November 2 & 3, 2019
Venue: St. Joseph School, Addis Ababa

R.i.P to the passengers of flight ET 307 . My condolences go out to the family and friends of the people on the flight. ...
11/03/2019

R.i.P to the passengers of flight ET 307 . My condolences go out to the family and friends of the people on the flight. 😔

Happy New year to all our customers,workers,family,friends to all. May this year bring new happiness,new Goals, new achi...
01/01/2019

Happy New year to all our customers,workers,family,friends to all. May this year bring new happiness,new Goals, new achievement and lot of new Inspirations on your life. Happy fully loaded with happiness and love. Have a Rocking year.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesale Marketing and Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share