ምስኪኑ አይሞላለት - meskinu Aymolalet

ምስኪኑ አይሞላለት - meskinu Aymolalet MAERUF ማዕሩፍ የትራስ ያልጋልብስ እና የመጋረጃ ስራ

በሀገራችን ብቸኛው የጎዳና ላይ ዳኢ ሼኽ ፈቂ ገለቶ ወደ 30 አመት የሚጠጋ በጎዳና ላይ በብኝነት እንደ ነብያቶች ሁሉን አካታች ደዕዋ ስያደርግ ቆይቶ በቅርቡ በድንገት ወደ አኺራ ሄዷል፡፡በህ...
19/05/2024

በሀገራችን ብቸኛው የጎዳና ላይ ዳኢ ሼኽ ፈቂ ገለቶ ወደ 30 አመት የሚጠጋ በጎዳና ላይ በብኝነት እንደ ነብያቶች ሁሉን አካታች ደዕዋ ስያደርግ ቆይቶ በቅርቡ በድንገት ወደ አኺራ ሄዷል፡፡በህይወት እየለ አንድም ተቋሚም ሆነ ግለሰብ ከጎኑ አግዞት እንደማያውቁ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡እርሻ እያረሰ 15 ቤተሰብ እያስተዳደረ ስኖር የነበረ የዘመናችን ጄግና የከስበል ሀላል ዳኢ ቤተሰቡንና የጎዳና ደዕዋውን ጥሎውብን ሄዷል፡፡
ነጋዴዎች፣ድርጂቶች፣አጠቃላይ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው የሂሳብ ቁጥር የነገ ቤታችሁን እንደ ፈቂ ለመገንባት ሰደቃ እናድርግ!!!

*Deeggarsa Maatii Sh Faqii Galatoo*
CBE: 1000628241825

*رقم الحساب البنكي لدعم أسرة الداعي فقي غلتو*
Lakk. Herreegaa Deeggarsa Maatii Shek Faqii

CBE: 1000628241825

البنك التجاري الإثيوبي

الحساب باسم:

*Deeggarsa Maatii Sh Faqii Galatoo*

ጀምሩ!
بسم الله

አስቸኳይ ወንድማችን ኡስታዝ ማህሙድ ዩኑስ ከልጅነቱ ጀምሮ በዲን ኽድሚያ ላይ የኖረ ስሆን ከ1985-1988 አ.ል በመርከዝ አልአንሷር ከኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እና ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ጋር አ...
27/07/2023

አስቸኳይ
ወንድማችን ኡስታዝ ማህሙድ ዩኑስ ከልጅነቱ ጀምሮ በዲን ኽድሚያ ላይ የኖረ ስሆን ከ1985-1988 አ.ል በመርከዝ አልአንሷር ከኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እና ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ጋር አብረው ቁርአን የሀፈዘ ስሆን በአፍሪካ ቲቪ የልጆች ፕሮግራም ላይ ረዥም አመታት አረብኛ ቋንቋን በማስተካከል እና ልጆችን እያጫወተ ስስራ ቆይቷል፡፡
በርካታ ዲናዊ ሥራዎችን በተለያዩ ትምህርት ቤቶችና መስጂዶች ስስራ የቆየ ወንድም ስሆን በአሁን ሳዓት ክሪቲካል የጉበት ካንሰር በሽታ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ይህ ወንድማችን ቤተሰቦቹና ኢትዮጠቢብ ሆስፒታል አስፈላጊውን ህክምና እና እገዛ ስያደርጉ የቆዩ ስሆን ሁላችንም ህይወት የማዳን የህከምና ወጪ እርዳታ በማድረግ ለኡማው ስያበረክት የቆየውን ኽድሚያ ለማስቀጠል አሏህ አፊያውን እንድመልስለት ዱኣእ በማድረግ እጃችን በመዘርጋት መህሙድ ዩኑስን እንታደግ!
የአራት ልጆች አባትና በቤት ክራይ ነው ያለው፡፡እንበርታ!
የቤተሰብ ሂሳብ ቁጥር፡
ንግድ ባንክ:1000445523899
ሼኽ አብዱለጢፍ ሐሰን
ኦሮሚያ ህብረት: 1000052874452

የቤተሰብ ስልክ ቁጥር፡
+251911372344/
0922987730

27/01/2020
26/12/2019

https://www.facebook.com/324725940912102/posts/2887815471269790/

የነገውን ሰልፍ አስመከክቶ ከኮሚቴው የተሰጠ መግለጫ

ሐሙስ ታህሳስ 16/2012 || አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

© ድምፃችን ይሰማ

«የአላህንም መስጊዶች በውስጣቸው ስሙ እንዳይወሳ ከከለከለና እርሷንም በማበላሸት ከሮጠ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው?» (ቅዱስ ቁርአን ሱራ አል በቀራህ 2፡114)

የአንድ ማህበረሰብ ማንነት እና ክብር የሚለካው መብቱን እና ክብሩን የሚጋፉ የጥፋት ኃይሎች እጃቸውን እንዲሰበስቡ የሚያደርግ ምላሽ መስጠት የሚችሉ ጀግኖችን በማፍራት አቅሙ ላይ ነው። መስጊድ እና ቁርአን ሲነካ «ተው» ማለት የሚችሉ ጀግኖች የሌሉት ህዝብ መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) እንደገለፁት «የጎርፍ አረፋ» እንጂ ሌላ አይደለም። ኢትዮጵያዊው ሙስሊም ደግሞ ክብሩን፣ የተቀደሰ መስጊዱን እና የህይወቱ መመርያ የሆነውን ቅዱስ ቁርአኑን የሚዳፈሩ ጸረ ሰላም ኃይሎችን በቸልታ የማያልፍ መሆኑን ያስመሰከረ ታላቅ ህዝብ ነው።

ይህንንም መሰረት በማድረግ ነገ ጁምዓ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በአዲስ አበባ ፒያሳ ኑር መስጊድ፣ በሌሎች ከተሞች እና አገራት ደግሞ ወደ አደባባይ እና አመቺ በሆኑ ቦታዎች በመውጣት ጠንካራ የተቃውሞ ሰልፍ ያካሂዳል። በመሆኑም ለዲኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሁሉ ክብሩን እና መስጊዱን ለመከላከል በሚደረገው በነገው ተቃውሞ በመሳተፍ በአላህም በታሪክም ተጠያቂ ለሚያደርገው ክስተት ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት አሻራውን እንዲያሳርፍ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በሁሉም አካባቢዎች የሚደረጉት ተቃውሞዎች እስላማዊ ስነ ምግባርን የጠበቁ እና ቁርአናችን «ሰዎችንም መጥላት ወደ ኢ-ፍትሐዊነት አይገፋፋችሁ» ሲል ባስተማረን መሠረት በደል ለፈጸሙብን ጭምር ፍትሃዊነታችንን እና ጨዋነታችንን የምናሳይባቸው መሆን እንዳለባቸው አጥብቀን እናሳስባለን። ዓላማችን የተፈፀመውን በደል በማውገዝ ለዘመናት ሲደፈር የነበረውን መስጊዳችንን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማስከበር ከሌሎች እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ጋር ፍትሀዊ ተጠቃሚነታችንን አረጋግጠን ተከባብረን መኖር ነው።

የተቃውሞው ሰልፍ በሚካሄድበት ወቅት መከተል ያሉብንን መርሆች እና መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ከታች አስቀምጠናል።

በአዲስ አበባ በአደባባይ ሊደረግ ታቅዶ የነበረውን ሰልፍ በሚመለከት ከፌደራል እና ከአዲስ አበባ መጅሊስ ጋር ውይይት ተካሂዶ ስምምነት ላይ የተደረሰ ሲሆን እስከ ታህሳስ 22/2012 መንግስት በቂ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ በቅርቡ በጋራ ውሳኔያችንን የምናሳውቅ ይሆናል። እስከዚያው ድረስ ግን በነገው ጁሙዓ ፒያሳ በሚገኘው ኑር መስጊድ ህዝበ ሙስሊሙ ድምጹን እንዲያሰማ ጥሪ እናቀርባለን!

የተቃውሞ ሰልፉ የሚከተላቸው መርሆች

1/ እንደከዚህ ቀደሙ የተቃውሞ ሰልፋችን እስላማዊ አደቡን የጠበቀ፣ የሰለጠነ፣ ሰላማዊነቱን ያረጋገጠ፣ አገር ወዳድነቱን ያስመሰከረ እና ህግ እና ህገ መንግስቱን ያከበረ መሆን አለበት፤

2/ ቤተ እምነቶች ላይ ጥቃት በመሰንዘር አጀንዳ ለመቀልበስ ሰርገው የሚገቡ አካላትን በጥንቃቄ በመከታተል ማጋለጥ ተገቢ ነው፤

3/ ከጸጥታ ኃይላት ጋር በመተበባር ሰላማዊነቱን እና ህጋዊነቱን ያረጋገጠ ሊሆን ይገባል፤

4/ የሚተላለፉ መልእክቶች፣ የሚያዙ ባነሮች እና የሚውለበለቡ ባንዲራዎች የተነሳንበትን ዓላማ የሚያስጠብቁ እና የሚገልጹ፣ እንዲሁም ለተሳሳቱ ትርጓሜዎች በር የማይከፍቱ ሊሆን ይገባል፤

5/ የተለዩ አፍራሽ እንቅስቃሴዎችን የሚያካሂዱ ካሉ በመከታተል እና በምስል በመቅረጽ ሁሉም ሃይማኖታዊ እና አገራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ለሚመለከታቸው አካላት ማሳወቅ ይኖርበታል፤

6/ ሰልፉ የሙስሊሙን አንድነት ይበልጥ የሚያጠናክር እና ቀጣይነቱን የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፤

ለእውነት የሚወግንና ለፍትህ የሚተጋ ዜጋን በመፍጠር አገራችንን ወደ ስልጣኔ እናሻግራለን!
አላሁ አክበር!

Like ☑ Comment ☑ Share ☑

26/12/2019

የነገውን ሰልፍ አስመከክቶ ከኮሚቴው የተሰጠ መግለጫ

ሐሙስ ታህሳስ 16/2012 || አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

©ድምፃችን ይሰማ

Address

Merkato
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምስኪኑ አይሞላለት - meskinu Aymolalet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ምስኪኑ አይሞላለት - meskinu Aymolalet:

Share