27/03/2024
⚡️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?⚡️
♻️G-Power ♻️ ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን ባትሪ ( )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!!
☎️ 09 38 56 68 65
🔖ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን
📌ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን
📌እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን::
📍የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች:
🏠 ለመኖሪያ ቤቶች
🏨 ለሆቴሎች
🏬 ለአፓርትመንቶች
🏛️ ለባንኮች
🌍 ለኢንተርኔት ካፌዎች
🏤 ለቢሮዎች
📡 ለቴሌኮም ተቋማት
📽️ ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል
⚡️ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት
💧በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ የሚደረግ መሆኑ
💧Shock absorber ስላለው ምንም አይነት ንዝረት የለውም
💧ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው
💧 መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ #4 micro second ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል::
♨️ የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን::
☎️09 38 56 68 65