Concise Consulting Group

Concise Consulting Group Formed by energetic, enthusiastic, visionary and young professionals, concise consulting group

24/11/2020
05/10/2020

Jet Jet Express In partnership with the famous Lia cultural disghne present you amazing Ethiopian clothes!!

Concise Consulting Group in partnership with the well known Pure meat Ethiopia is proud to announce it starts to distrib...
19/09/2020

Concise Consulting Group in partnership with the well known Pure meat Ethiopia is proud to announce it starts to distribute quality sheep and got meat to your resrurants, home and events our sister company Jet Express will deliver to your door steps!!

06/09/2020
This weak bid
25/08/2020

This weak bid

25/08/2020
07/08/2020

በተያዘው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30 ፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።

ለእቅዱ ስኬትም በተለይ የመድሐኒት ዘርፉ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ተብሏል።

የመሰረተ ልማት መጠናከር፣ በቀላሉ ሰልጥኖ ወደ ስራ መግባት የሚችል የሰው ሃይል፣ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትና እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በምቹ አጋጣሚነት ከሚጠቀሱት መካከል መሆናቸው ተጠቅሷል።

በሌላ በኩል የገበያ ተደራሽነት እያደገ መምጣትም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት እንዲያድግ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል ነው የተባለው።

እነዚህንና ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም በበጀት ዓመቱ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ ታቅዷል።

በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለስኬት የሚያበቁ ምቹ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት እቅዱ መያዙን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ አንተነህ አለሙ ተናግረዋል።

የቂሊንጦ የመድሐኒት (ፋርማሲዩቲካል) ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፈው ዓመት ግንባታው ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወስ ነው።

በመሆኑም በፓርኩ የመድሐኒት አምራችነት መሳተፍ የሚፈልጉ ባለሀብቶች ወደ ስራ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ይህም አይነተኛ የኢንቨስትመንት መሳቢያ አማራጭ ሆኖ ለተያዘው እቅድ ስኬት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት መሆኑን አቶ አንተነህ ገልጸዋል።

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ በዓለም የምግብ ነክ ምርቶች ፍላጎት መጨመሩንና ይህንንም ታሳቢ በማድረግ የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በስፋት ወደ ምግብ ምርት እንዲገቡ ይደረጋል ብለዋል።

አዲስ የኢንቨስትመንት አማራጭ ከመፈለግ ባለፈ የአገር ውስጥ ባለህብቶች ኢንቨስትመንትን የሚያሳድጉ ስራዎች እንደሚሰሩና ለዚህም አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ አመልክተዋል።

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮችና እድሎችን የማስተዋወቅ ስራም በስፋት ይከናወናል ብለዋል።

በኢንቨስትመንት ተቋማት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያስፈልገው የጤና ጥንቃቄ እርምጃዎችና ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የማሟላት ስራ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራም ተናግረዋል።

በ2012 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ኢዜአ ዘግቧል ።


የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

19/05/2020

JET EXPRESS is proud to announce it starts to deliver your groceries to your door steps. Risk free, Stay Safe!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Concise Consulting Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share