Cluj Visa Consultancy

Cluj Visa Consultancy We are offering abroad jobs for professionals who look a better experience and life

10/09/2025
27/06/2024

ወደ ሮማንያ በሆቴል ሙያ ዘርፍ መሄድ አስበዋል
ምግብ እና መኝታ በcompany የሚሸፈን

በመካከለኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት እና ከዚህ ቀደም በባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች ልምድ ያለው/ያላት

ደመወዝ
-Bell boy/porter- vip-driver ,Valet parking -ከ600 ዶላር
-Waiters - ከ600 ዶላር
-Cooks - ከ800-900 ዶላር
-Bartenders- ከ600 ዶላር
-kitchen assistance - ከ600 ዶላር
-hotel housekeeping - ከ600ዶላር
-Steward -ከ600 ዶላር ጀምሮ

የቅጥር ሁኔታዎች;
- ቢያንስ 24 ዓመት የሆናት/የሆነው
- በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት
- የእንግሊዝኛ እውቀት ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ

በሮማንያ በሚገኙ ባለ 4 እና ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ውስጥ እንዲሰሩ ይቀጥራሉ እና ከአንድ አመት ልምድ በኋላ በኦስትሪያ ወይም በጀርመን በስራ የመዘዋወር ዕድል ያገኛሉ

0909409940

We are offering abroad jobs for professionals who look a better experience and life

Address

African Avenue
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cluj Visa Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share