22/06/2025
Meron Printing Trade and Shams Bag Industries showcased eco-friendly branding bags at Ethiopia Agrofood & Plastprintpack 2025, which wrapped up yesterday at Millennium Hall. Grateful for all the great connections!
🙏 Thank you to everyone who visited our booth — we appreciate your time and interest. Let’s keep building a greener, more stylish future together!
ሜሮን ማተሚያ ንግድ እና ሻምስ ቦርሳ ኢንዱስትሪዎች ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አግሮፉድ እና ፕላስትፕሪንትፓክ 2025 ላይ ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የሆኑ የብራንዲንግ ቦርሳዎችን አቅርበዋል።
ለመሃላችን ለነበረዉ መልካም የንግድ ግንኙነት እያመሰገንን እኛን ለጎበኛችሁ ሁሉ እናመሰግናለን — ጊዜያችሁን እና ፍላጎታችሁን እናደንቃለን። አብረን አረንጓዴ እና ዉብ የሆነ የወደፊት ጊዜ እንገንባ!
📞 +251945060606
📧 [email protected]