Ethio Remit

Ethio Remit EthioRemit provides an airtime remittance aggregation platform to companies with focus on sending air

25/01/2026

Sending airtime internationally may seem simple, but behind each successful top-up is a complex process involving payments, currency conversion, telecom routing, and real-time validation. This article explains how it all works behind the scenes.

good read
14/01/2026

good read

A practical guide to choosing between airtime and data packages when sending mobile support to someone back home, and how to avoid common mistakes.

14/10/2025
26/09/2025

🎉 መልካም የመስቀል በዓል - ይሸለሙ 🎉

የTeleSend አፕ በማውረድ የ10GB ወርሃዊ ዳታ እና ሳምንታዊ ያለ ገደብ ዳታ ጥቅሎች ተሸላሚ ይሁኑ 🚀

ለመሳተፍ፦

1️⃣ የTeleSend አፕ ከGoogle Play ያውርዱ
2️⃣ ይግቡና የጥያቄ (Request) ቁልፍን ይጫኑ።
3️⃣ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ።
4️⃣ የተፈጠረውን link ኮፒ አድርገው በInbox ይላኩልን።
5️⃣ ይህን ፖስት ያጋሩ(share)

የተሸላሚዎች ዝርዝር TeleSend ገጽ እናሳውቃለን

👉 Play Store link = https://play.google.com/store/apps/details?id=co.telesend.telesend

https://web.facebook.com/share/p/1CV5kiZCiE/
04/09/2025

https://web.facebook.com/share/p/1CV5kiZCiE/

የኢትዮ ቴሌኮም አየር ሰኣት ወይም ጥቅል ከውጭ አገር ለወዳጅ ወይም ለዘመድ ለመላክ በሚቀጥለው ሊንክ ይጠቀሙ። ከ 150 ብር በላይ ሲልኩ ይ 50% ተጨማሪ ቦነስ አለው https://telesend.co/

ከ 100% የአየርሰዓት እና 1 ጊባ የዳታ ጥቅል ቦነስ ያግኙ! 🤩ከ አሜሪካ ፣ ከአውሮፓ ፣ ከአረብ ሃገራት ፣ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሌሎች ሃገራት ነዋሪ ከሆኑ ወዳጆችዎ የሞባይል ካርድ በማስ...
09/09/2022

ከ 100% የአየርሰዓት እና 1 ጊባ የዳታ ጥቅል ቦነስ ያግኙ! 🤩

ከ አሜሪካ ፣ ከአውሮፓ ፣ ከአረብ ሃገራት ፣ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሌሎች ሃገራት ነዋሪ ከሆኑ ወዳጆችዎ የሞባይል ካርድ በማስላክ የእንቁጣጣሽ በዓልን ደማቅ ያድርጉ 🌻

አሁኑኑ ያስልኩ ፣ እስከ መስከረም 3 ብቻ የሚቆየውን ከ 100% በላይ ቦነስ ያግኙ 🎁

ህጋዊ የሞባይል ካርድ አስተላላፊ ድርጅቶችን መረጃ ለማግኘት ethioremit.com ይጎብኙ

ይህን መልእክት ያጋሩዋቸው 📲

🌻መልካም አዲስ አመት 🌻

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁በዓልዎን ለማድመቅ ወዳጅ ዘመድዎ ከውጪ ሃገር 50 ብር እና ከዚያ በላይ የአየር ሰዓት ሲሞላልዎተጨማሪ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ...
10/07/2022

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁

በዓልዎን ለማድመቅ ወዳጅ ዘመድዎ ከውጪ ሃገር 50 ብር እና ከዚያ በላይ የአየር ሰዓት ሲሞላልዎተጨማሪ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ!

አሁኑኑ በውጭ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሞባይል ካርድ በማስላክ በቦነሱ ይደሰቱ!

የመላኪያ አማራጮችን ለማግኘት ethioremit.com ይጎብኙ!

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ፤ ከ ሳውዲ አረብያ ከሚጠቀሙበት ቴሌኮም በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ የ አየር ሰዓት ለመላክ መተግበሪያውን ...
09/07/2022

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁

ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ፤ ከ ሳውዲ አረብያ ከሚጠቀሙበት ቴሌኮም በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ የ አየር ሰዓት ለመላክ መተግበሪያውን ያውርዱ

አሁን የኢትዮረሚት መተግበሪያ ላይ የአየርሰዓት አስተላላፊዎች ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ ያግኙ። 🇸🇦🇪🇹

አዲሱን ኢትዮረሚት ዛሬውኑ በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ። ሁሌም አጓጊ ቦነሶች! 🎊

Android : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethioremit

AppStore : https://apps.apple.com/app/id1624242435

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ፤ ካሉበት ሆነው ለወዳጅ ዘመድዎ ወደ ኢትዮጵያ የአየር ሰዓት ይላኩ!አሁን የኢትዮረሚት መተግበሪያ ላይ...
09/07/2022

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁

ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ፤ ካሉበት ሆነው ለወዳጅ ዘመድዎ ወደ ኢትዮጵያ የአየር ሰዓት ይላኩ!

አሁን የኢትዮረሚት መተግበሪያ ላይ የአየርሰዓት አስተላላፊዎች ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ ያግኙ። እንዲሁም ከኢትዮጵያ ሆነው ወዳጅዎ ከሚገኝበት ሃገር አየር ሰዓት ማስላክ ይችላሉ።

አዲሱን ኢትዮረሚት ዛሬውኑ በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ። ሁሌም አጓጊ ቦነሶች! 🎊

Android : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethioremit
AppStore : https://apps.apple.com/app/id1624242435

የኢድ አል አድሃ በዓልን በማስመልከት የተዘጋጀውን የ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ለመቀበል ካሉበት ሃገር ወደ ኢትዮጵያ 50 ብር እና ከዛ በላይ ለወዳጅ ዘመድዎ የአየር ሰዓት ይላኩ...
09/07/2022

የኢድ አል አድሃ በዓልን በማስመልከት የተዘጋጀውን የ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ለመቀበል ካሉበት ሃገር ወደ ኢትዮጵያ 50 ብር እና ከዛ በላይ ለወዳጅ ዘመድዎ የአየር ሰዓት ይላኩ! 🎁

ይህን መልእክት በውጪ ለሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፣ ካርድ ያስልኩ እና ይደሰቱ! 🕋

ህጋዊ የመላኪያ አማራጮችን በ ethioremit.com ያግኙ 🕌

Address

Kazanchis
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Remit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Remit:

Share