Mohammed Isse

Mohammed Isse A personal blog is a page that provides timely and accurate information to the community on Facebook
(513)

ትላንት ሎጊያ ላይ የተቃጠለው መኪና የዚህ ወጣት ንብረት ነበር አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለከይር ነው ወንድሜ አላህ ከዚህ በላይ ትላልቅ ብዙ ንብረት የምታፈራበት የእርዚቁን በር ይክፈትልህ ...
01/09/2026

ትላንት ሎጊያ ላይ የተቃጠለው መኪና የዚህ ወጣት ንብረት ነበር አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለከይር ነው ወንድሜ አላህ ከዚህ በላይ ትላልቅ ብዙ ንብረት የምታፈራበት የእርዚቁን በር ይክፈትልህ አንዳንድ ፈተናዎች ለከይር ናቸው

01/09/2026
With Sedo Martial Art – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
31/08/2026

With Sedo Martial Art – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

31/08/2026

#በንፅፅር እና በዳአዋ ስራዎች ሶሻል ሚዲያ ላይ ለረጅም ግዜ የምናውቀውና የምንደግፈው ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ሁሱ ዛሬ ወደ አዲስ የትዳር ህይወት ሲሸጋገር በማየታችን በጣም ደስ ብሎናል አልፊ መብሩክ ወንድሜ ሁሱ

29/08/2026

ሴዶ አበሻ የሚላት ነገር አበሻ ም ቀ ኛ መሆናችንን አሁን ነው የገባኝ ሴዶ ማስታወቂያውን በቀን ያለእረፍት እየቀያየረ ቢዝነስ ሲሰራ ሀበሻ ሴዶን ሼም ለማስያዝ ኮሜንት ላይ ይንጫጫል አባቴ መሸነፍና ማሸነፍ ነበረ ይቀጥላል ተወዳድሮ መሸነፍ ሼም የለውም አንተ አላህ የከፈተልክን እንጀራ ወጥረህ ስራ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Isse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mohammed Isse:

Shortcuts

Share