3EO-Ethiolive Entertainment and Event Organizer

3EO-Ethiolive Entertainment and Event Organizer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 3EO-Ethiolive Entertainment and Event Organizer, Business service, Addis Ababa.

03/02/2023
  125 ብር Deposit በማድረግ ከ20,000 ቅን ኢትዮጵያውያን ተርታ በመሰለፍ   ትልቅ ህልም እናሳካ!!ከይበልጣል ኤሊያስ ጋር ለሙከራ ስፔን ባርሴሎና ከሄዱ በርካታ ታዳጊዎች መሀል ከአ...
20/03/2022

125 ብር Deposit በማድረግ ከ20,000 ቅን ኢትዮጵያውያን ተርታ በመሰለፍ ትልቅ ህልም እናሳካ!!

ከይበልጣል ኤሊያስ ጋር ለሙከራ ስፔን ባርሴሎና ከሄዱ በርካታ ታዳጊዎች መሀል ከአፍሪካ ሁለት ልጆች ብቻ የተመረጡ ሲሆን አንደኛው #ይበልጣል ነው፣ ሌላኛው ታዳጊ ደግሞ ከጋና የሄደው ወጣት ነው። የጋናው ወጣት የሚጠበቅበትን ክፍያ ፣ በጋና እግር ኳስ ፌደሬሽን አማካኝነት አሟልቶ ወደ ባርሴሎና ቢ1 ሶከር አካዳሚ እንደተቀላቀለ ሰምተናል፣ እኛም ለይበልጣል ከጎኑ እንቁም፣ ቅን መሆናችንን በተግባር እናሳይ፣ በተባበረ ክንድ በ125ብር ብቻ ድጋፋችንን በማሳየት ከ20,000 ቅን ሰዎች ተርታ እንሰለፍ። ይህን በማድረግ የኢትዮጵያን እግር ኳስ አንድ እርምጃ ከፍ እናድርግ።

አንድ ሰው 125 ብር ቢከፍል/ቢያዋጣ የ20,000 ሰዎች የእያንዳንንዳቸው 125 ብር መዋጮ የሚፈለገውን ብር አሟልቶ የተስፈኛውን ታዳጊ የህልሙን ጉዞ ማሳካት ይችላል። ለዚህ አላማ በተከፈተው አካውንት ገቢ እናድርግ።

ትንሿን 125 ብር ከአካውንትዎ ትራንስፈር በማድረግ ከ20,000 ቅን ሰዎች መሀል እንሁን።
በቅንነት የሚጠበቅብንን እናድርግ።

ድር ቢያብር አንበሣ ያስር፣ ጮራይ ጩቺዲ ዎኒግሪያ ኩንቴሲ!!

#በኮሚቴ የተከፈተው አካውንት

#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000434344976

1, አቶ ኤልያስ ሐምባጮ
2, ጋዜጠኛ ተመሰገን ወ/ፃዲቅ
3, ዶ/ር ልደቱ አፈወርቅ

ዛሬ 9:00 ስቴድየም አይቀርም #ዲቻ ከአርባምንጭ

14/03/2022

TikTok

Address

Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 3EO-Ethiolive Entertainment and Event Organizer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share