Andi car network ፦የለጠፈ እና ያለጠፈ መኪና ገዢ እና ሻጭ አገናኝ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Andi car network ፦የለጠፈ እና ያለጠፈ መኪና ገዢ እና ሻጭ አገናኝ

Andi car network ፦የለጠፈ እና ያለጠፈ  መኪና ገዢ እና ሻጭ አገናኝ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andi car network ፦የለጠፈ እና ያለጠፈ መኪና ገዢ እና ሻጭ አገናኝ, Business service, Addis Ababa.

Make:ToyotaModel:Long BaseEngine:1HZFuel:DieselTransmission:ManualYear:1992Plate no:B78### code 2Condition super excelle...
10/08/2023

Make:Toyota
Model:Long Base
Engine:1HZ
Fuel:Diesel
Transmission:Manual
Year:1992
Plate no:B78### code 2
Condition super excellent.
Buy&Drive
: 1250,000 birr
Ask.Commission 2%
0912365454

Corolla Year .....2005Price 2050000Bank 300000Cash 1750000Commission 2%0912365454ለመሸጥ ያሰቡት ቤት መኪና ካለ በውስጥ መስመር ያውሩኝ ወይም ...
18/05/2023

Corolla
Year .....2005
Price 2050000
Bank 300000
Cash 1750000
Commission 2%
0912365454

ለመሸጥ ያሰቡት ቤት መኪና ካለ በውስጥ መስመር ያውሩኝ ወይም ይደውሉልኝ

CorollaModel 2005Excellent conditionPrice 1950000Bank 350000Cash 1600000Commission 2%0912365454
12/01/2023

Corolla
Model 2005
Excellent condition
Price 1950000
Bank 350000
Cash 1600000
Commission 2%
0912365454

16/09/2022

🎁

1. ብሬንትፎርድ ወይስ አርሰናል ?
2. ማንቸስተር ሲቲ ወይስ ዎልቭስ?

የፊታችን እሁድ የሚካሄደው የብሬንትፎርድ የአርሰናል ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?

በትክክል ለገመቱ እና የውድድሩን ህግ እና ደንብ ለተከተሉ ኢትዮጵያን ስፖርት ሽልማት አዘጋጅቷል።



1. ይህንን ፔጅ ላይክ ማድረግ
2. ይህንንፖስት ማለት ጥያቄውን ሼር በማድረግ ለሌሎች ተወዳዳሪዎች ማድረስ።



1.500 ብር ካርድ
2.የ200 ብር ካርድ
3.የ100 ብር ካርድ

#ማሳሰቢያ

👉ከአንድ በላይ ሰዎች ከገመቱ አዘጋጁ በሚያወጣው መስፈርት እና በእጣ አንድ ሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።
👉የ1ኛ እጣ አሸናፊ ለመሆን ሁለቱንም ጥያቄዎች ይመልሱ

👉ይህንን ፔጅ ላይክ ካላደረጉ እና ፖስቱን ሼር ካላደረጉ በትክክል ቢገምቱም ዋጋ የለውም ።

የተበላሸ ሰሌዳ ስለ ማደስ ወይም ምትክ ስለ ማግኘት አስፋጊ መረጃ1. የመኪናው ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር /ሊብሬ 2. የታደሰ የነዋሪነት መጣወቂያ/የመንጃ ፈቃድ ውክልናም ይስተናገዳል3. የ...
30/08/2022

የተበላሸ ሰሌዳ ስለ ማደስ ወይም ምትክ ስለ ማግኘት አስፋጊ መረጃ
1. የመኪናው ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር /ሊብሬ
2. የታደሰ የነዋሪነት መጣወቂያ/የመንጃ ፈቃድ ውክልናም ይስተናገዳል
3. የተበላሸውን ሠሌዳ የፊት /የኋላ
4. መዝገቡ ካለበት አ/ተ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን ቅርንጫፍ ቢሮ ለፓፕሊክ ትራንስፖርት የይፈቀድላቸው ደብዳቤ
5. ፓፕሊክ ትራንስፖርት (ሜክሲኮ ተግባረእድ ሙያ ማሰልጠኛ ፊትለፊት) ከላይ የጠዘረዘሩትን ሰነዶች ማሟላት
6. በቢሮው ቀርቦ ክፍያውን በባንክ በመፈጸም 1ድ ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አገልግሎቱን ያጠናቅቃሉ

Buy and sell a car in Ethiopia. There are many cars for sale and buying a car in Ethiopia can be a good deal.

መኪና ለመሸጥ አስበዋል?0912365454ወድያው እንሸጥሎታለን
06/07/2022

መኪና ለመሸጥ አስበዋል?
0912365454
ወድያው እንሸጥሎታለን

CosterModel 1987Price....350000ግጭት ግልብጥ የለበትምቦዲ ታፒሴሪ ይፈልጋልሞተር ካምቢዎ ድፍሬሻል ቻንሲ በጣም ንጽህ📞☎️ 0912365454በየዕለቱ የምንለቃችውን መኪኖች በቀ...
06/07/2022

Coster
Model 1987
Price....350000
ግጭት ግልብጥ የለበትም
ቦዲ ታፒሴሪ ይፈልጋል
ሞተር ካምቢዎ ድፍሬሻል ቻንሲ በጣም ንጽህ
📞☎️ 0912365454
በየዕለቱ የምንለቃችውን መኪኖች በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት like follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለመሸጥ ያሰቡት መኪና ካለ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ
https://m.facebook.com/Andi-car-network-%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%8D%88-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%8D%88-%E1%88%98%E1%8A%AA%E1%8A%93-%E1%8C%88%E1%8B%A2-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%BB%E1%8C%AD-%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D-371225880372960/?ref=bookmarks

ምን ለመግዛት አስበዋል??ቤት____ መኪና ___ባዶ ቦታ0912365454
06/07/2022

ምን ለመግዛት አስበዋል??
ቤት____ መኪና ___ባዶ ቦታ
0912365454

Model ......... Suzuki Grand VitaraYear.............2000Price............880,000Transmission....... manualLocation.........
03/06/2022

Model ......... Suzuki Grand Vitara
Year.............2000
Price............880,000
Transmission....... manual
Location....... Addis Ababa
Commission..........2%
For more information
0912365454

CompactModel............2008(10wor)Price.............. 960000AutomaticCommission...... 2%0912365454በየዕለቱ የምንለቃችውን መኪኖች በ...
03/06/2022

Compact
Model............2008(10wor)
Price.............. 960000
Automatic
Commission...... 2%
0912365454
በየዕለቱ የምንለቃችውን መኪኖች በቀላሉ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት like follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለመሸጥ ያሰቡት መኪና ካለ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ
https://m.facebook.com/Andi-car-network-%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%8D%88-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%AB%E1%88%88%E1%8C%A0%E1%8D%88-%E1%88%98%E1%8A%AA%E1%8A%93-%E1%8C%88%E1%8B%A2-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%BB%E1%8C%AD-%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8A%93%E1%8A%9D-371225880372960/?ref=bookmarks

30/04/2022

5 ዓመት ያልሞላው ኮንደሚኒየም መግዛትና መዘዙ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በጠበቃ ሙሉጌታ አጥናፉ
።።።።
በዚህ ዘመን ማን ይታመናል። በህግ ማዕቀፍ ውስጥ የተቀመጡ መመሪያዎችን እንኳ በአንድም በሌላ መንገድ በመሻርና ህጋዊ በማስመሰል ብዙ ሰዎችን ደም ያስለቀሱ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም።
ታዳ አምስት አመት ያልሞላው ኮንደሚኒየም ሲገዛ አልፎም በኋላ ለሚመጣ ክህደት ምን ዋስትና አለ? የጋራ መኖሪያ ቤቶች አምስት አመት ሳይሞላው መሸጥ መለወጥ አሲዞ መበደርም አይቻልም የሚለው ህግን ተላልፈን ከገዛን አይደለም ደም እዥ ቢለቀስስ ምን መፍትሔ ይኖራል?
በዚህ ወር ብቻ ስድስት የመከዳት ጉዳዮች ወደቢሮዬ ለማማከር አገልግሎት መጥተዋል። መፍትሔ በህግ ፊት የለም ቤቱን ለባለቤቱ ማስረከብ ብቻ!
ውሎቹ በብድር መሆናቸው ባለከፋ ነበር። ነገር ግን Future market valueን ያላገናዘበ ስለነበር ገንዘብ ያጓጓው ሻጭ ብድሩን ከፍሎ ቤቱን በህግ አግባብ ይረከባል።
ምናልባት የነገውን ዋጋ መሰረት በማድረግ አራት አምስት እጥፍ አድርጎ በብድር ውል መዋዋል ለሻጩስ ምን ዋስትና አለው? ከወራት በኋላ ገዢ ቢጠይቀውስ?
አምስት አመት ያልሞላው ኮንደሚኒየምን በመንደር ውል ሽያጭ መፈፀም በህግ ፊት ተራ ወረቀት ነው።
ውክልና አስተማማኝ አይደለም። ውክልና ሰጪው በፈለገው ጊዜ ያነሳዋል።
ለገዢ በሻጭ በኩል የሚተላለፉ ቤቱን የሚገልፁ ዶክመንቶች ሻጭ የጠፋበት አስመስሎ ሊያወጣው ይችላል።
የሚገርመው ነገር ሻጩ የቤቱን ኪራይ እስከነወለዱ በህግ ፊት መረከብ ይችላል።
ጠቅለል ሲል አምስት አመት ያልሞላውን ኮንደሚኒየም መሸጥ መለወጥ መግዛት ራስን ወደእሳት እንደመወርወር እቆጥረዋለሁ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912365454

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andi car network ፦የለጠፈ እና ያለጠፈ መኪና ገዢ እና ሻጭ አገናኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share