Eyob real state Consultant

Eyob real state Consultant Don.t worry about the thing

24/01/2026

በሰሜን ማዘጋጃ ከ 5,830,000 ብር አጠቃላይ ክፍያ መኖሪያ ቤት ስንሸጥበት የነበረው ኤክስፓ ሊደገም ነው !

አዎ! በእናንተ በውድ ደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት 25% ልዩ የአዲስ አመት ቅናሹን አራዝመን : ከመስከረም 15 እስከ 22 ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ሁለተኛው እና የመጨረሻው የአኮያ ፕሮፐርቲስ ልዩ የአዲስ አመት ኤክስፓ አዘጋጅተናል ።

- በዚህ አክስፖ ላይ ከ ባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ከ 5,830,000 ብር አጠቃላይ ክፍያ እና ከ 212,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እስከ 25% በሚደርስ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ይቀርባሉ ።

- እዚህ ኤክስፓ ላይ በመገኘት የቤት ህልሞን እውን ያድርጉ !

ቀድሞ ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ያናግሩን!

አኮያ ፕሮፐርቲስ ከነገ ለተዛመደ !0922799999

05/01/2026

#☎️ 0922799999
🎄እስከ 7 ሚሊየን ብር የሚደርስ የበዓል ቅናሽ + ሼባማይልስ Status ስጦታ🎄

🛫🛫 አኮያ ፕሮፐርቲ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ShebaMiles ጋር መስራት መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🛫🛫🛫

⭐️🎄⭐️ሳይቶቻችን የመኖሪያ ሳርቤት፣ፒያሳ እና ሰሜን ማዘጋጃ ሲሆኑ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን አራት ኪሎ ላይ እስከ 7 ሚሊየን የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ አድርገን እየሸጥን እንገኛለን። 🎄🎄🎄

⭐️ቅድመ ክፍያ 10% ጀምሮ

🛫አሁን ለሚገዙ ደንበኞቻችን
ShebaMiles አባል ከአኮያ ቤት ሲገዙ
ከBonusMile እና ከልዩ የበዓል ቅናሽ በተጨማሪ ShebaMiles Status በስጦታ እናበረክትልዎታለን።
ለተጨማሪ መረጃ
☎️0922799999
# #በመዲናችን #ሰበርዜና #ዜና #መረጃ #አዲስ #ቤት #የቤት #ሱቅ #ሪልእስቴት #አፓርትመንት #ቅናሽ #ገና


20/12/2025

ታላቅ የምስራች!ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ! አራት ኪሎ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ የንግድ ሱቆች አራት ኪሎ ከ ቱሪስት ሆቴል ጋር የሚገኝ
👉18 ወር የሚረከብት
👉1,400,000 ቅድመ ክፍያ 30%
👉ከ 19 ካሬ ጀምሮ
🗣️ ከ10% - 20% ታላቅ ቅናሽ አርገናል!

Basement+ ground+ 14 floor
✅ parking valiet parking
✅ EV changing system
✅ fully ፍንስሄድ
✅ panaromic lift
✅ ሙሉ ለሙሉ መስታወት የሆነ ሲሆን ምንም አይነት ነገር ሱቁን የሚከልል ነገር አይኖርም ማለት ነው
✅ ግንባታዉ ካለቀ በኃላ ለሁሉም የንግድ ሱቆች promotion ይሰራል
✅ ሲሲ ቲቪ ካሜራ(CCTV Camera
✅ነግደው የሚያተርፉበትን የህልምወን ሱቅ ይግዙ

ለበለጠ መረጃ +251922799999

09/12/2025

🏪 የንግድ ሱቅ ለመግዛት የተሻለ እድል!

📍 4 ኪሎ | ቱሪስት ሆቴል አጠገብ

✨ 18 ወር የሚረከቡት
✨ 10%–20% ቅናሽ (እስከ 2M ብር)
✨ 19–34 የካሬ አማራጭ
✨ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በ ካሬ ከ 250ሺ - 310ሺ ብር

✅ 2Basement + Ground + 14 Floors
✅ Parking & Valet Parking
✅ EV Charging
✅ Fully Finished Interior
✅ Panoramic Lift
✅ የተለያዩ ግንባታ መስኮቶች (Full Glass Front)
✅ CCTV Security
✅ የንግድ ማስታወቂያ እንዲሰራል (Promotion After Completion)

ይህ ቦታ ሊያመልጥዎ የማይገባ የሽያጭ ዕድል ነው።

📞 ለዝርዝር መረጃ: +251 922799999
#ንግድሱቅ #አራትኪሎ

06/11/2025

🏪 የንግድ ሱቅ ለመግዛት የተሻለ እድል!

📍 4 ኪሎ | ቱሪስት ሆቴል አጠገብ

✨ 18 ወር የሚረከቡት
✨ 10%–20% ቅናሽ (እስከ 2M ብር)
✨ 19–34 የካሬ አማራጭ
✨ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በ ካሬ ከ 250ሺ - 310ሺ ብር

✅ 2Basement + Ground + 14 Floors
✅ Parking & Valet Parking
✅ EV Charging
✅ Fully Finished Interior
✅ Panoramic Lift
✅ የተለያዩ ግንባታ መስኮቶች (Full Glass Front)
✅ CCTV Security
✅ የንግድ ማስታወቂያ እንዲሰራል (Promotion After Completion)

ይህ ቦታ ሊያመልጥዎ የማይገባ የሽያጭ ዕድል ነው።

📞 ለዝርዝር መረጃ: +251 961429078
#ንግድሱቅ #አራትኪሎ

15/08/2025

🏗 ቦሌ አደይ አበባ ስታድየም ፊት ለፊት እጅግ ቅንጡ አፓርትመንት በ15% ቅድመ ክፍያ የግሎ ያድርጉ

85% ግንባታው የተጠናቀቀ👏👏

👉100% ለከፈለ 15% እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ

📢በ15% ቅድመ ክፍያ

በተለያዩ የካሬ አማራጭ
👉ባለ አንድ መኝታ 58.95 ካሬ
👉ባለ ሁለት መኝታ 94.95 ካሬ
👉ባለ ሁለት መኝታ 121 ካሬ
👉ባለ ሀለት መኝታ 133 ካሬ

🏗የጋራ መጠቀሚያ
👉ሊፍት
👉የእንግዳ ማረፊያ
👉ዘመናዉ የመጥሪያ አገልግሎት
👉የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
👏👏ይህ መኖሪያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጠዎት
ይደዉሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
☎️0988133215 ይደውሉ

27/12/2024

ግንባታቸዉ 90% የተጠናቀቁ ቤቶች በ10%ቅድሚያ ክፍያ
የግዮን ጋዝ እህት ኩባንያ ግዮን ሆምስ (Ghion Homes)
ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት

👉20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ መኖሪያ መንደር።
ከባለ1-4መኝታ

👉የግንባታ ፕሮግረሱ 90% የደረሰ !!
👉በተጨማሪም በመገንባት ላይ የሚገኙ
👉 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
°👉 ቅድሚያ ክፍያ ከ10%-20%
°👉 በወለል 4 ቤቶች ብቻ
°👉 የማስረከቢያ ጊዜ አንድ ዓመት
ጊዮን ሆምስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ
👉የልጆች መጫወቻ
👉የከርሰ ምድር ውሀ
👉የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣
👉2 በኦሎምፒክ ስታንዳርድ የተሰሩ የመዋኛ ገንዳዎች ፣
👉ኢንተርኮም ፣
👉መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣
👉የደህንነት ካሜራዎች፣
👉ጋርቤጅ ሹት፣
👉የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station)

📌በተጨማሪም እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ

19/08/2024

ለቤት ፈላጊወች በሙሉDMC Real State
ከስቱዱዮ እስከ በለ4መኝታ
10%ቅድመ ክፍያ
በ9.5%ወለድ ብቻ
50%የባንክ ብድር
20 አመት የሚቆይየባንክ ብድር

18/07/2024

ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል )

በርካታ ደንበኞችን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለው ።

ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::

Don.t worry about the thing

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyob real state Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share