18/09/2019
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1. አበባ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ
2. መድረኮችን በአበባ ማስዋብ
3. የሰርግ መኪናዎችን በተፈጥሮ አበባ ማስዋብ
4. ለሙሽራ እና ለሙሽሪት በእጅ የሚሰጡ አበባዎች
5. የተለያዩ ፖስት ካርዶች
6. Birthday ,Anniversary, congratulations and thank u cards
7. ልዩ ልዩ የአበባ ማስቀመጫ(ባዝ)
8. እጅግ ውብ እና ማራኪ ጌጣጌጦች (jewelries)
9. የአበባ የካርድ ስጦታዎችን በትዕዛዝ በሚፈልጉት መንገድ ውብ እና አስደሳች በሆነ መልኩ እናቀርባለን፡፡
እርሶ ብቻ ይዘዙን እኛ እናቀርባለን፡፡