የወላይታ ድምፅ /voice of wolaita/-VoW

የወላይታ ድምፅ /voice of wolaita/-VoW Wolaita Intercept

10/11/2025
የምስራች ለማ ዴብሳ ትበላለች ባለትዳር ናት ትውልደ ወላይታ ሶዶ ነውዕድገቷ ደግሞ  አሜሪካ ነወየእናት ስም ቡዝነሽ ጫካ የባለቤቴ ስም Bruno Anubersonክረምትና በጋ ሳትል ለመልካም ነ...
03/09/2025

የምስራች ለማ ዴብሳ ትበላለች
ባለትዳር ናት ትውልደ ወላይታ ሶዶ ነው
ዕድገቷ ደግሞ አሜሪካ ነወ
የእናት ስም ቡዝነሽ ጫካ
የባለቤቴ ስም Bruno Anuberson
ክረምትና በጋ ሳትል ለመልካም ነገር ሳትቦዝን ትለፋለች
የምስራች ,,bito,,,,streets of Hope የምል ድርጅት በማምጣት ለትውልድ አባቷም አቶ ለማ ዴብሳ በተወልደ ፋንጎ ኮይሻ ቀበሌ ላይ ትምህርት ቤት በመገንባት ለህብረተሰቡ አስረክበዋል እንደ ወላይታ ለቀጣይ ትውልደ የሚወረስ ትልቅ ሀብት ቢኖር ትምህርት ነወ፨፨፨፨፨ ይህ የፀሎት ውጤት ነው ።
።፨፨፨፨፨Thanks ፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨Bruno Anuberson፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨Bito Lemma፨፨፨፨፨

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የወላይታ ድምፅ /voice of wolaita/-VoW posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share