Awakened Minds Training and Consultancy

Awakened Minds Training and Consultancy giving a personal development training magnificently

11/06/2022
30/03/2022

It’s not about PERFECTION it’s about GROWTH

You can do a lot of things with money make it your servant
14/11/2021

You can do a lot of things with money make it your servant

https://youtu.be/_0xfdmHWPxUhttp://www.youtube.com/c/AwakenedMindsየተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የ...
16/04/2021

https://youtu.be/_0xfdmHWPxU
http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
የተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የቢዝነስ ሀሳቦችን በቀላሉ የሚያገኙበት , የአእምሮ ልዕቀት ለማምጣት እና ራስን ለመለወጥ የሚረዱ ውድና ድንቅ ሀሳቦች ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እንዲሁም የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
Youtube:- http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
Telegram:-
https://t.me/Awakenedmindschannel
page:-

አስተሳሰብ እና ወጣትነት

https://youtu.be/pQV1WpHhw0shttp://www.youtube.com/c/AwakenedMindsየተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የ...
19/03/2021

https://youtu.be/pQV1WpHhw0s
http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
የተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የቢዝነስ ሀሳቦችን በቀላሉ የሚያገኙበት , የአእምሮ ልዕቀት ለማምጣት እና ራስን ለመለወጥ የሚረዱ ውድና ድንቅ ሀሳቦች ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እንዲሁም የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
Youtube:- http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
Telegram:-
https://t.me/Awakenedmindschannel
page:-

ክፍል ሁለት

https://youtu.be/RkCeQ01FZrAhttp://www.youtube.com/c/AwakenedMindsየተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የ...
08/10/2020

https://youtu.be/RkCeQ01FZrA
http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
የተለያዩ አስተሳሰባዊ ጥበቦችን የምታገኙበት እንዲሁም የተሞከሩና ዉጤታማ የሚያደርጉ የቢዝነስ ሀሳቦችን በቀላሉ የሚያገኙበት , የአእምሮ ልዕቀት ለማምጣት እና ራስን ለመለወጥ የሚረዱ ውድና ድንቅ ሀሳቦች ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እንዲሁም የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
Youtube:- http://www.youtube.com/c/AwakenedMinds
Telegram:-
https://t.me/Awakenedmindschannel
page:-

ስኬት በስራ ነው ሚመጣው በእድል አይደለም

የሰው ልጅ ድህነቱ አስተሳሰቡ ነውአብዛኛው ሰው ኪሱ ውስጥ የተከሰተውን ድርቅና ድህነት ለማጥፋት ጠዋት ማታ በዶሎዶመ መጥረቢያ ዛፍ ካልቆረጥኩ ሲል ይውላል ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ማለት ነው; በ...
02/10/2020

የሰው ልጅ ድህነቱ አስተሳሰቡ ነው

አብዛኛው ሰው ኪሱ ውስጥ የተከሰተውን ድርቅና ድህነት ለማጥፋት ጠዋት ማታ በዶሎዶመ መጥረቢያ ዛፍ ካልቆረጥኩ ሲል ይውላል ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ማለት ነው; በመጀመሪያ አመለካከትን መሞረድ እና ማጥራት የግድ ነው. ሀገራችን በዚህ ሰዓት እጅግ የመረረ ፖለቲካ፣ ድህነት፣ ዘረኝነት፣ ክፋት፤ አላዋቂነት፤ ስግብግብነት አጠቃላይ አሰቃቂ የሆነ የአስተሳሰብ አዙሪት ውስጥ ትገኛለች ከላይኛው ማህበረሰብ እስከ ታችኛው የህብረተሰብ ክፍል ድረስ ዘልቆ የገባ የአመለካከት ዝቅጠት እና ድህነት አለ፣ ትልልቅ የሚባሉ ሠዎች በዝረኝነትና በስግብግብነት ታውረው ፈጽሞ ማየት ተስኖአቸው ይኖራሉ ታች ያለውም ማህበረሰብ ጭፍንና እይታው የጠበበ ከሆነ ትንሽ ሠንበትበት ብሏል፣ በመሆኑም አሁን ካለንበት የጭንቅላት አዘቅት ውስጥ እራሳችንን እናውጣ መጀመሪያ አስተሳሰብ ላይ እንስራ ከዚያም ቤተሰብ ላይ አካባቢ ላይ ብሎም አገር ላይ ሰርተን መለወጥ ይቻላል፣ አለበለዚያ እንደ አገር የምንከፍለው ዋጋ እጅግ አሳሳቢ መሆኑ አይቀርም፣ ትውልዱን ማትረፍ አሁን ነው፣ ሠውነታችንን መረዳት አስሮ ከያዘን አዙሪት መውጣት እና ግላዊ ተሰጥኦንና ማንነትን በደንብ ጠንቅቆ ማወቅ የተፈጠርንበትን አላማ አውቆ ለማሳካት መኖር ቢያንስ ይህንን አሳክቶ ለመሞት መኖር ትልቅ ስኬት ነው

06/09/2020

እነዚህ የጳጉሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
ሳላውቅ በስህተት
አውቄ ባላስፈላጊ እልህ አንተ/ቺን
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ



ታ እጠይቃለሁ
በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፍታችሁ ሳዝን አዝናችሁ
በደስታዬ ተደስታችሁ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ስለሰጣችሁኝ
ስሜታዊ ሆኜም
ትዕግስት ላስተማራችሁኝ
በዙሪያዬ
ያላችሁትን
ሁሉ አመሰግናለሁ።
መልካም አዲስ ዓመት /2013/ 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼

ህይወትህ ምርጫህ ናትበህይወት ሁሌም ምርጫ አለህያለ ምርጫ እና አይነት የተፈጠረ ነገር የለም፣ ሁሉም ሌላ ጎን ወይም ሌላ እይታ አለው ዋናው ነገር ግን ያንተ የማየትና የመፈለግ ችሎታ ነው አ...
22/08/2020

ህይወትህ ምርጫህ ናት

በህይወት ሁሌም ምርጫ አለህ
ያለ ምርጫ እና አይነት የተፈጠረ ነገር የለም፣ ሁሉም ሌላ ጎን ወይም ሌላ እይታ አለው ዋናው ነገር ግን ያንተ የማየትና የመፈለግ ችሎታ ነው
አለማችን ላይ በዚህች ቅጽበት እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ተስፋ ይቆርጣሉ ምርጫ ያጡ ይመስላቸዋል መንገዶች ሁሉ የተዘጉ ይመስላቸውና ከዛም አእምሯቸውን ምርጫ ያሳጡትና ተስፋ ይቆርጣሉ
አለም ነጻ ነች ሁሉንም ነገር መርጠን የምናገኝበትና የምናደርግባት ነች ነገር ግን የመረጥነው ነገር ሁሉ የራሱ የሆነ ስራ አለው የመረጥነውን ለማግኘት ዋጋ መክፈል የግድ ነው
ዛሬ ላይ ሆነን ስለ ትላንት ማንነታችን የምናስታውስበትንና በችግሮቻችን የምንስቅበትን ቀን ከናፈቀን ዋጋ መክፈያው ሰዓት አሁን ነው ድሮ በልጅነታችን ወደፊት ምን መሆን ነው የምትፈልጉት ተብለን ስንጠየቅ ብዙ መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች ስለነበሩን ለመመለስ አንቸገርም ነበር አሁንስ?
ህይወታችን በምን አይነት አቅጣጫ እየተጓዘ ነው?
አሁንስ ምንድነው መሆን የምንፈልገው?
ወይስ አሁን ትልቅ ስንሆን እንደምንሞት እያሰብን ምኞትና ፍላጎታችን ጠፋ?
ወይስ በአሉታዊ ነገር ጭንቅላታችን ተሞልቶ ተስፋ አስቆረጠን?
ወይስ በወደፊት ህይወታችን ላይ ተስፋ ቆርጠን ነው የተቀመጥነው?
አሁንም ህይወት ምርጫ ናት መርጠን አሁን ያለንበት ላይ ደርሰናል ስለዚህ ለነገው ማንነታችን ድሞ ዛሬ እንምረጥ

Address

Bole Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912163257

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awakened Minds Training and Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Awakened Minds Training and Consultancy:

Share