TelePort

TelePort የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም TelePortን በስልኮ ላይ ይጫኑ

ኢትዮ ቴሌኮም 30 ሚሊዮን ለሚጠጉ ደንበኞቹ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጥ ሲሆን TelePort በ ኢትዮ ቴሌኮም በኩል የምናገኛቸውን አገልግሎቶች በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መልኩ እንድናገኝ የሚያስችለን አዸሊኬሽን ነው::
የኢትዮ ቴሌኮምን አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም TelePortን በስልኮ ላይ ይጫኑ
TelePort የሚከተሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም ያስችላል
1. ከዋንኛ አገልግሎቶች ውስጥ
ቀሪ ሂሳቦን ለማወቅ ; ሂሳቦን ለመሙላት; ሂሳቦን ለማስተላለፍ እና የ መልሰው ይደዉሉልኝ ጥሪ ለማስተላለፍ
2. የድምፅ ጥቅል
3. የጽሁፍ መልእክት
4 የሞባይል ኢንተርኔት
5 CRBT ሙዚቃ
የ CRBT ሙዚቃ አገልግሎት ከስልኮ

ወጪ ጥሪ በሚያደርጉበት ግዜ የሚሰማ ሙዚቃ ሲሆን የደወሉት ቁጥር እየጠራ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆኑ ወደ እርሶ በሚደወልበት ጊዜ የመረጡትን ሙዚቃ እርሶ ስልኩን እስኪያነሱ ድረስ ደዋዩ ያዳምጣል፡፡
6. ጠቃሚ መረጃዎች
ለ ቀን ዉሎ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

12/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረስዎ!  በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ
11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረስዎ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ

26/03/2026

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !

የማጭበርበር ሙከራ ወይም ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።


20/03/2026
20/03/2026

We are immensely proud to announce that our CEO, Frehiwot Tamiru, has been recognized in the African Business Women in Leadership 2026 list. This honor is a testament to her transformative impact on telecom and digital transformation.

The magazine underscores that under Frehiwot’s visionary leadership, Ethio telecom has evolved from a traditional operator into a powerful engine for digital inclusion and economic growth. Through the strategic ex*****on of the "Next Horizon: Digital and Beyond 2028" roadmap, she isn't simply leading a company-she is architecting the very foundation of Ethiopia’s digital future.

Inspired by her visionary guidance, the entire Ethio telecom family celebrates this milestone and wishes her endless success in every chapter of her remarkable professional legacy.

More: https://bit.ly/4sXkmuP

11/02/2026

የቴሌብር ወኪል መሆን ይፈልጋሉ?
የት እንድሚሄዱ ግራ ተጋተዋል?
እንግዲያዉስ ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ መላ ይዞ ከተፍ ብሏል
መረጃዎችን ከታች ባለዉ ሊንክ ከፍተው ፎርሙን ይሙሉ; ይመዝገቡ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ.
https://kyc.et/

29/12/2025

በሥዕሉ ላይ የድመቶችን ብዛት ስንት ናቸው? ትኩረት ይስጡ እና በጥንቃቄ ይቁጠሩ. መልሱን በትክክል አገኘሁ ብለው ካሰቡ ፖስቱን ያካፍሉ።

How may cats do you see? focus and count carefully. If you think you got the answer correctly share the post

14/10/2025

Address

Kasanchis Nigist Towers
Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TelePort posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share