የነቃ ትዉልድ

የነቃ ትዉልድ positive influence! all human kind can participate on this page!

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የነቃ ትዉልድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

መንዝ በሰሜናዊ ሸዋ የሚገኝ ክፍል ሲሆን በውስጡ ቀያ ገብረኤልን በስተምእራብ ፤ ላሎ ምድርን በስተደቡብ፣ ጌራ ምድርን በስተሰሜንና ማማ ምድርን በስተ መስራቅ ይዞ ይገኛል

መንዝ በሰሜናዊ ሸዋ የሚገኝ ክፍል ሲሆን በውስጡ ቀያ ገብረኤልን በስተምእራብ ፤ ላሎ ምድርን በስተደቡብ፣ ጌራ ምድርን በስተሰሜንና ማማ ምድርን በስተ መስራቅ ይዞ ይገኛል[1] ። የመንዝ ድንበር በ3 ወንዞችና በአንድ ተራራ እንዲህ ይካለላል፦ ሞፋር ወንዝ (ደቡብ)፣ አዳባይ ወንዝና ወንጭት ወንዝ (ምዕራብ)፣ ቀጨኔ ወንዝ (በሰሜን) እንዲሁም በስተምስራቅ ከቆላው ኤፍራታ፣ ግድምና ቀወት የሚለየው የተራራ ሰንሰለት ናቸው [2] ።