Tamrin Motors

Tamrin Motors At TAMRIN, we are focused on providing excellent services with highest level of customer satisfaction We hope to see you again! There’s much more to come!

At TAMRIN, we are focused on providing excellent services with the highest levels of customer satisfaction – we will do everything we can to meet your expectations. With a variety of offerings to choose from, we’re sure you’ll be happy working with us. Look around our website and if you have any comments or questions, please feel free to contact us. Check back later for new updates to our website.

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርበናል! ለመኪናዎ ...
07/08/2026

በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርበናል!

ለመኪናዎ ኦሪጅናል መለዋወጫን ከታምሪን ሞተርስ ይምረጡ!
📍 ለበለጠ መረጃ
📞 0933641371
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et (https://www.tamrin.com/)

የሱዙኪ መኪናዎን ውበትና ጥራት ወደነበረበት ይመልሱ!ታምሪን ሞተርስ ለሱዙኪ መኪናዎ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ የቦዲ እና የቀለም ቅብ (Body & Painting) አገልግሎት በከፍተኛ ...
06/08/2026

የሱዙኪ መኪናዎን ውበትና ጥራት ወደነበረበት ይመልሱ!

ታምሪን ሞተርስ ለሱዙኪ መኪናዎ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ የቦዲ እና የቀለም ቅብ (Body & Painting) አገልግሎት በከፍተኛ ጥራት ያቀርባል። መኪናዎ ላይ የደረሱ የመቧጨር፣ የመጋጨት ወይም የቀለም መደብዘዝ ጉዳቶችን በዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እና ባለሙያዎች አማካኝነት አድሰን ሙሉ በሙሉ አዲስ ያስመስሉልዎታል። የመኪናዎን ውበት ለማደስ እና የመጀመሪያ ደረጃ ብቃቱን ለመጠበቅ ወደ ታምሪን ሞተርስ ይምጡ! 📍ጎተራ 📞 0933641371 / 0953717171

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ Suzuki Across ለገበያ !! 🚘✨                                                                            ...
31/07/2026

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አዲሱ Suzuki Across ለገበያ !! 🚘✨ ዘመናዊው Suzuki Across አሁን ከታምሪን ሞተርስ ኦርደር ያድርጉ። ውበቱ፣ ቴክኖሎጂው እና ዘመናዊነቱ የጠበቀ አሽከርካሪ ቀድመው በመመዝገብ የአዲሱ መኪና ባለቤት ለመሆን የመጀመሪያው ይሁኑ።
«አዲስ ጉዞ፤ አዲስ ተሞክሮ!»
📞 አሁኑኑ ይደውሉ እና ቦታዎን ያስይዙ፡ • 0975 19 19 19 • 0998 31 25 27
🌐 ድረ-ገፅ፡ www.tamrin.com.et

24/07/2026

ዝግጁ ኖት? አዲስ ጉዞ ሊጀመር ነው!
ታምሪን ሞተርስ ዘመናዊ ዲዛይን እና አስተማማኝ ብቃት ያጣመረውን አዲስ የሱዙኪ (Suzuki) ሞዴል በሀገር ውስጥ ገበያ ሊያስተዋውቅ ነው
ይጠብቁን... በቅርብ ቀን! አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com

At TAMRIN, we are focused on providing excellent services with highest level of customer satisfaction

በታምሪን ሞተርስ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሱዙኪ መኪናዎን ዕድሜ ያራዝሙ!🛠 ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ...
16/07/2026

በታምሪን ሞተርስ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት የሱዙኪ መኪናዎን ዕድሜ ያራዝሙ!

🛠 ታምሪን ሞተርስ በሱዙኪ ዕውቅና ባገኙት መካኒኮቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የመኪና ሰርቪስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

✅ ለሱዙኪ መኪናዎ ሁሌም ትክክለኛውን ሰርቪስ ይምረጡ! ታምሪን ሞተርስን በመጎብኘት የሱዙኪ ማረጋገጫ የተሰጠውን የመኪና ሰርቪስ ልዩነት ይመልከቱ!

🛡የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችንም በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር በተጨማሪ አቅርበናል!

📍 1. ታምሪን ሞተርስ ዋና መሥሪያ ቤት
2. ሳሪስ አደይ አበባ

ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!

የሱዙኪ (Suzuki) መኪናዎ ሁል ጊዜ አዲስ ሆኖ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ?ታምሪን ሞተርስ (Tamrin Motors) በዘመናዊ  የጥገና ማዕከላቱ እና በሰለጠኑና በብቃት ማረጋገጫ ባላቸው ባለሙያዎ...
10/07/2026

የሱዙኪ (Suzuki) መኪናዎ ሁል ጊዜ አዲስ ሆኖ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ?
ታምሪን ሞተርስ (Tamrin Motors) በዘመናዊ የጥገና ማዕከላቱ እና በሰለጠኑና በብቃት ማረጋገጫ ባላቸው ባለሙያዎቻችን (Certified Mechanics) አስተማማኝ እና ጥራት ያላቸው (Periodic Services) በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርብልዎታል።
የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡
የዘይት ቅያሬ (Oil Change)
የዘይት ማጣሪያ ቅያሬ (Filter Replacement)
የኤሲ (AC) እና የየር ማጣሪያ (Air Filter) ማፅዳትና መቀየር
የጎማ እና የእግር ፍተሻ
የፍሬን እና ፍሬሊዮን ሸራ ፍተሻ
አጠቃላይ የፈሳሽ መጠን ፍተሻ እና ሙሌት
የባትሪ ጥንካሬ ምርመራ
የመኪና እጥበትን ጨምሮ
ዛሬውኑ በመገናኛ በሚገኘው የጥገና ማዕከላችን ብቅ ይበሉ
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
ስልክ ቁጥር፦ 0977003506/0953717171
ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com

08/07/2026

አዲሱ ሱዙኪ ግራንድ ቪታራ የቅንጦት እና የጥራት መገለጫ!
ለከተማም ሆነ ለረጅም መንገድ ጉዞ ተመራጭ የሚያደርጉት ዋና ዋና መገለጫዎች፡-
6AT With Paddle Shifters፦ ባለ 6 አውቶማቲክ ማርሽ ከቀላል የማርሽ መቀያየሪያ (Paddle Shifters) ጋር ፍጹም ቁጥጥርን ይሰጥዎታል።
Panoramic Sunroof፦ ሙሉ የሰማይ እይታን የሚሰጥ ሰፊ ፓኖራሚክ ጣሪያ፣ ጉዞዎን የበለጠ አስደሳች ያደርገዋል።
Drive Mode Selector፦ እንደ መንገዱ ሁኔታ የሚቀያየር የማሽከርከሪያ ሞድ መምረጫ።
Digital Information Display፦ ሁሉንም መረጃዎች በግልጽ የሚያሳይ ዘመናዊ ዲጂታል ስክሪን።
እስቶክ ላይ ስላለን ዛሬውኑ ከታምሪን ሞተርስ ይውሰዱ!
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com.et

At TAMRIN, we are focused on providing excellent services with highest level of customer satisfaction

አስተማማኝ ጉዞ በኦሪጅናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች! 🚗✨ለሱዙኪ ተሽከርካሪዎ ምንጊዜም ምርጡን ይምረጡ! በሳሪስ አደይ አበባ በሚገኘው ቅርንጫፋችን፣ ጥራታቸውን የጠበቁ ኦሪጅናል የሱዙኪ መለዋወጫ ...
02/07/2026

አስተማማኝ ጉዞ በኦሪጅናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች! 🚗✨
ለሱዙኪ ተሽከርካሪዎ ምንጊዜም ምርጡን ይምረጡ! በሳሪስ አደይ አበባ በሚገኘው ቅርንጫፋችን፣ ጥራታቸውን የጠበቁ ኦሪጅናል የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በስፋት አሟልተን እየጠበቅንዎት እንገኛለን።
ከ 1 ዓመት ዋስትና ጋር!
አድራሻ: ሳሪስ አደይ አበባ፣ አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃ: 📞 0933641371
ድረ-ገጽ: 🌐 www.tamrin.com.et

በጥንካሬ፣ ምቾት እና ነዳጅ ቆጣቢነት በሚሞገሰው Hybrid SUZUKI GRAND VITARA ጉዞዎን ያሳምሩ!ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ዘመናዊ SUV መኪና የሆነውን GRAND VITARA ከ3 ዓመ...
26/06/2026

በጥንካሬ፣ ምቾት እና ነዳጅ ቆጣቢነት በሚሞገሰው Hybrid SUZUKI GRAND VITARA ጉዞዎን ያሳምሩ!

ታምሪን ሞተርስ የሱዙኪ ዘመናዊ SUV መኪና የሆነውን GRAND VITARA ከ3 ዓመት / 100,000 ኪ.ሜ መደበኛ ዋስትና እንዲሁም ከበቂ ኦርጂናል የመለዋወጫ ዕቃዎች ጋር አቅርቦሎታል!
· እስቶክ ላይ ስላለን ዛሬውኑ ይውሰዱ!
አድራሻ

📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
📞 0975191919 / 0998312527

የታምሪን ሞተርስ ዋና መስሪያ ቤት የስራ ሰዓታትየታምሪን ሞተርስ (Tamrin Motors) ዋና መስሪያ ቤት ደንበኞቹን ለማገልገል ሁል ጊዜ ዝግጁ መሆኑን እየገለጽን፣  የምንሰጠውን አገልግሎቶ...
23/06/2026

የታምሪን ሞተርስ ዋና መስሪያ ቤት የስራ ሰዓታት
የታምሪን ሞተርስ (Tamrin Motors) ዋና መስሪያ ቤት ደንበኞቹን ለማገልገል ሁል ጊዜ ዝግጁ መሆኑን እየገለጽን፣ የምንሰጠውን አገልግሎቶች ለማግኘት የሚከተሉትን የስራ ሰዓታት መጠቀም እንደሚችሉ እናሳውቃለን።
የስራ ሰዓታት
· ከሰኞ እስከ አርብ፦ ከጠዋቱ 2:00 - እስከ ምሽቱ 1:00
· ቅዳሜ፦ ከጠዋቱ 2:00 - እስከ ከሰዓት 11:00
· እሁድ፦ ዝግ ነው

"ሁል ጊዜ በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል ዝግጁ ነን።"
አድራሻ
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ከDHL ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ ያገኙናል!
በማንኛውም ጊዜ በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ፦
· ስልክ፦ 0975191919 / 0998312527
· ድረ-ገጽ፦ www.tamrin.com (https://www.tamrin.com/).et
ታምሪን ሞተርስ - የሱዙኪ (Suzuki) ህጋዊ ወኪል!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 02:00 - 17:00

Telephone

+251901754448

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamrin Motors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tamrin Motors:

Shortcuts

Share