CW Film Connection-CWFC

CW Film Connection-CWFC CW Film Connection PLC, founded by Cheramlack W. Adem, aims to revolutionize Ethiopian cinema. Join us in elevating Ethiopian films to global recognition.

We offer workshops, production, and distribution services, empowering local talent.

24/09/2025

ንቕ ባር! (ትልቁ በዓል) መስቀል በጉራጌ! ይህ ዶክመንተሪ ፊልም የመስቀል በዓል አከባበር በጉራጌ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረቱ ምንድን ነው የሚለው ጥያቄ በከፊል ይመልሳል። መስቀል በጉራጌ ከመብል እና ከመጠጥ ባለፈ ፉይዳው ምን እንደሆነም ያስረዳል! ሙሉውን ለማየት 👉🏾 https://youtu.be/fuT7PMij1DM?si=3R74v-gmUlRhfyiT ይጫኑ።

https://youtu.be/K6PbWOQKUxE?si=qv8m6eN7HDsYC5FO
17/08/2025

https://youtu.be/K6PbWOQKUxE?si=qv8m6eN7HDsYC5FO

ዶክተር ታዬ ዘገየ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ የማይናቅ አስተዋፆ ያደረጉ ሰው ናቸው። በተለይ በኢህአፓ ውስጥ በአመራርነትም ጭምር አገልግለዋል፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራ....

https://youtu.be/JZd-WrOuLDc?si=h_EDhjwR-mS-6xoz
10/08/2025

https://youtu.be/JZd-WrOuLDc?si=h_EDhjwR-mS-6xoz

ዶክተር ታዬ ዘገየ በእርሻ ስራ ዘርፍ ወላጆቻቸውን በመርዳት ጀምረው ሃገር ውስጥ ከሚገኘው ጉዙፉ የእርሻ ኮሌጅ አለማያ ዩንቨርስቲ ተመርቀው፤ በውጪው ዓለምም ከሚገኙ ዩንቨርስቲዎች እ.....

"የVFX ባለሙያ እንደኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪
31/05/2025

"የVFX ባለሙያ እንደኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪

https://youtu.be/37hFS8zfPBI?si=CPBstXREkF7_G2hL
24/05/2025

https://youtu.be/37hFS8zfPBI?si=CPBstXREkF7_G2hL

ብዙ ሰው VFX ማለት የሆነ የሚፈነዳ ነገር ፊልም ውስጥ ማካከት ብቻ ይመስለዋል። እኔም የመጀመሪያ ስራዬ ሬጅስትራላችን ሲፈነዳ ነበር የሰራሁት። @ሰዋዊው-መጽሐፍ

Address

Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa

Website

https://cherewudma.com/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CW Film Connection-CWFC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to CW Film Connection-CWFC:

Share