27/05/2026
ውድ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በምርጫ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!
👉በምርጫ ክልል 28 (የካ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት
ክብርት ዶ/ር ሌሊሴ ነሜ 4ኛ ረድፍ ላይ ይገኛሉ !!!
ፆታ :- ሴት
የትምህርት ደረጃ :- ዶክትሬት
ብልፅግናን ይምረጡ !!!