09/02/2023
ዜና ዕረፍት
አበው ከዚህ ዘመን ሰውረን እያሉ ወደ እውነተኛው ዓለም እየሄዱ ነው።
በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለ61 ዓመታት ያገለገሉ አንጋፋው አባት ርዕሰ ደብር የኔታ አምደ ሚካኤል አረፉ።
አበው ወደ እውነተኛው ዓለም እየሄዱ ነው።
አይቴ ተሐውር ሐዲገከ ሀገረ ዘአስተባዛሕከ በጸሎትከ
በረከታቸው ይደርብን።
ሥርዓተ ቀብራቸው በምስካበ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት (አልአዛር ) ገዳም ይፈጸማል።
ኢትግድፈነ ወኢትመንነ አምላከ ሰላም ተራድአነ
በረከታቸው አይለየን።
ጸልዩ በእንተ ሰላም !
ስለ ሰላም እንጸልይ!
ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ!