16/10/2026
DANGOTE REFINERY IPO: OFFER EXTENDED TO 27 OCTOBER 2026!
Explore cross-border investment opportunities in Africa!
Qualified Ethiopian investors may explore participation in the IPO of Dangote Petroleum Refinery and Petrochemicals FZE through Wegagen Capital Investment Bank S.C., subject to eligibility verification, applicable regulatory approvals, and the availability of approved investment arrangements.
Who may qualify? Institutional investors, high-net-worth individuals with a net worth of at least ETB 10 million (excluding their primary residence and automobile).
Review the IPO Prospectus and get more information from the link https://wegagencapital.com.et/dangote-ipo to understand the offer terms, eligibility criteria, and investment risks before making a decision.
⚠️ This opportunity is not open to the general public in Ethiopia. Participation is subject to applicable regulatory requirements and approved arrangements.
Wegagen Capital Investment Bank S.C. — Unlocking Opportunities Together.
የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ ለመጀመሪያ ጊዜየአክሲዮን ሽያጭ (IPO) አቀረበ፦ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ጥቅምት 27፣ 2026 ተራዝሟል!
ድንበር ተሻጋሪ የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ይጠቀሙ!
ለመጀመሪያ ጊዜ ለብቁ የኢትዮጵያ ኢንቨስተሮች ብቻ በወጋገን ካፒታል በኩል የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ የአክሲዮን ሽያጭ (IPO) ላይ ለመሳተፍ ይችላሉ። ይህም የባለሀብቶች የብቃት ማረጋገጫ፣ ተፈጻሚ የቁጥጥር አካላት ፈቃድ እና የተፈቀዱ የኢንቨስትመንት አሰራሮች መኖር ላይ የተመሰረተ ነው።
ማን መሳተፍ ይችላል? ብቁ ኢንቨስተሮች የሚያካትተው ከፍተኛ ባለሀብቶች ማለትም ከአንድ ተሽከርካሪ እና ዋና መኖሪያ ቤታቸውን ሳይጨምር፣ ቢያንስ አስር ሚሊዮን ብር (10,000,000.00) የተጣራ ሀብት ያላቸው ባለሀብቶች እንዲሁም ተቋማዊ ኢንቨስተሮች ናቸው።
ይህን ማስፈንጠሪያ https://wegagencapital.com.et/dangote-ipo በመንካት የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን እንዲያነቡ እያበረታታን አክሲዮኑን ለመግዛትና ብቁ መሆንዎን ለማረጋገጥ፤ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም የግዢ ጥያቄ ለማቅረብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።
⚠️ ይህ ዕድል በኢትዮጵያ ላለው አጠቃላይ ሕዝብ ክፍት አይደለም። ተሳትፎው ተፈጻሚ የቁጥጥር መስፈርቶችን እና የተፈቀዱ የኢንቨስትመንት አሰራሮችን ማሟላትን ይጠይቃል።
በወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ — ዕድሎችን በጋራ እንክፈት።