Fintex Addis

Fintex Addis International Furniture, interior, and finishing expo

ፊንቴክስ 2018 ኤክስፖ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።Thank you and see you next year!
30/01/2026

ፊንቴክስ 2018 ኤክስፖ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

Thank you and see you next year!

ፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል።እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? እስከ ዛሬ 11 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ ...
30/01/2026

ፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል።

እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? እስከ ዛሬ 11 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።

ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

30/01/2026

የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።

እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ    በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል...
30/01/2026

የመጨረሻው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።

እስከ ዛሬ 10 ሰዓት ብቻ በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።

ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

Day 3 of Fintex 2026 was successful!
29/01/2026

Day 3 of Fintex 2026 was successful!

የ3ተኛው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ   በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።እስከ ነገ ጥር 22 በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን...
29/01/2026

የ3ተኛው ቀን የፊንቴክስ 2026 ኤክስፖ በ በደማቅ ሁኔታ እንደቀጠለ ነው።

እስከ ነገ ጥር 22 በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።
ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

Panel Discussion.Designing beyond aesthetics! 📅 Date: Jan 29, 2026 🕘 Time: 03:00 PM📍 Location: Addis International Conve...
29/01/2026

Panel Discussion.
Designing beyond aesthetics!

📅 Date: Jan 29, 2026
🕘 Time: 03:00 PM
📍 Location: Addis International Convention Center (AICC)

3ተኛው ቀን  የፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ  በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሮቻችን ለጎብኚዎች ተከፍተዋል። እስከ ጥር 22 ቀን በሚቆየው በዚህ ...
29/01/2026

3ተኛው ቀን የፊንቴክስ የፈርኒቸር፣ ቤተ-ውበትና የግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ በአዲስ
ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሮቻችን ለጎብኚዎች ተከፍተዋል።

እስከ ጥር 22 ቀን በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ የፈርኒቸር፣ የውስጥ ማስጌጫ፣ የሴራሚክ፣ የወለል ንጣፍ፣ የጣራ ክዳን፣ የቀለም፣ የመብራት፣ የመታጠቢያ ቤት ማጠናቀቂያ እና የፍራሽ ዘርፍ መሪ ኩባንያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

አሁኑኑ በመገኘት የንግድ ትስስርዎን ያጠናክሩ።

ለመመዝገብ
🔗 pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
📞 0913 356 709
📧 [email protected]
www.fintexaddis.com

Join the Ethiopian Furniture Manufacturing Industries Association  tomorrow at FINTEX 2026 for an exclusive session on t...
29/01/2026

Join the Ethiopian Furniture Manufacturing Industries Association tomorrow at FINTEX 2026 for an exclusive session on the Design Thinking Roadmap. We will dive deep into how manufacturers, architects, and designers can bridge the synchronization gap to create world-class, "Made in Ethiopia" products.

Stop working in silos. Start building the future.

📅 Date: Jan 29, 2026
🕘 Time: 03:00 PM
📍 Location: Addis International Convention Center (AICC)
🎙️ Speaker: Tihitina M. Legesse, President of EFMA

ፊንቴክስ ሁለተኛው ቀን በስኬት ተጠናቋል።በ አይነቱ ልዩ ፣ ፈርቀዳጅ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ በሆነው እና ትኩረቱን በ ፈርኒቸር ፣ ቤተ-ውበት እና ግንባታ አጨራረስ ላይ ያደረገው አውደርዕይ በ...
28/01/2026

ፊንቴክስ ሁለተኛው ቀን በስኬት ተጠናቋል።

በ አይነቱ ልዩ ፣ ፈርቀዳጅ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ በሆነው እና ትኩረቱን በ ፈርኒቸር ፣ ቤተ-ውበት እና ግንባታ አጨራረስ ላይ ያደረገው አውደርዕይ በተሳካ ሁኔታ የመጀመሪያው ቀን አጠናቋል።

ነገ ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ሁሉም በሮች ክፍት ይሆናሉ፣ እርሶም በዚህ በዓይነቱ ለየት ባለው አውደርዕይ ላይ ይምጡና ይጎብኙ፣ እንዳያመልጥዎ።

በነፃ ለመመዝገብ ፥
pranaevents.net/fintex
ለበለጠ መረጃ
+251 913 35 6709
fintexaddis.com

Address

Bole Medhaniyalem
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fintex Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fintex Addis:

Share