ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ሂላል ኪድስ  Hilal Kids ሂላል ኪድስ ★) Hilal Kids ህፃናት እና ታዳጊዎች ኢሰላማዊ ስብእና

ኢድ ፌስቲቫል 6ከፊል ምስሎች
23/03/2026

ኢድ ፌስቲቫል 6
ከፊል ምስሎች

14/03/2026

ዒድ ፌስቲቫል 6የዒድ ማግስት መጋቢት 13አዘጋጅ፦ ሂላል ኪድስ
10/03/2026

ዒድ ፌስቲቫል 6
የዒድ ማግስት መጋቢት 13
አዘጋጅ፦ ሂላል ኪድስ

🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛርለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ!ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ...
26/01/2026

🌙 ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዛር

ለቬንደሮች(ለነጋዴዎች እንዲሁም ለአምራች ድርጅቶች)፦ ምርትዎን ለማስተዋወቅና ለመሸጥ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ!

ለገዢዎች፦ የተለያዩ አልባሳት ፣ የቤት ውስጥ መዋቢያዎች፣ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች እንዲሁም ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን በቅናሽ ይሸምቱ!

📍 ቦታ፦ ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ
📅 ቀን፦ ከየካቲት 6 - 10 እና ከመጋቢት 7-11
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋት 3:00 - ምሽት 1:00

📞 ለበለጠ መረጃ፦
0940912291 / 0970979393

"ቤትዎንም ልብዎንም ለረመዳን ያዘጋጁ!"

አዘጋጅ፦ ዳራ ኢቨንትስ እና ሂላል ኪድስ

ጁምአ ሙባረክነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ)🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥአዘጋጅ ዳ...
23/01/2026

ጁምአ ሙባረክ
ነጋድራስ የረመዳን እና የኢድ ባዘር

📆ከየካቲት 6-10 እና ከመጋቢት 7-11(የኢድ ቀንን ጨምሮ)
🎪 ይሳተፉ፣ ያስተዋወቁ፣ ይሽጡ፣ ይለውጡ ፤
📢ቤተል እሳት አደጋ ጊቢ ውስጥ

አዘጋጅ ዳራ ሚዲያ እና ኤቨንትስ ከሂላል ኪድስ ጋር በመተባበር

📞0940912291

22/01/2026

🌙 ለነጋዴዎችና ስራ ፈጣሪዎች የቀረበ ጥሪ! 🌙

ሂላል ኪድስ ከ ዳራ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለተከበረው የረመዳን ወር እና ለኢድ በዓል የሚሆን ታላቅ የንግድ ባዛር አዘጋጅተዋል። ምርትና አገልግሎቶቻችሁን ለሰፊው ማህበረሰብ ለማስተዋወቅና ለመሸጥ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!
📍 ቦታ:-ቤተል እሳት አደጋ ግቢ ውስጥ

📅 ቀናት
ባዛራችን በሁለት ዙር ተከፍሎ ይቀርባል

* የረመዳን መቀበያ ባዛር፦ ከየካቲት 6 እስከ 10 ቀን
* የረመዳን መጨረሻ ቀናት ባዛር፦ ከመጋቢት 7 እስከ 11 ቀን (የኢድ ቀንን ጨምሮ)

🛍️ መሳተፍ የሚችሉ የንግድ ዘርፎች

* የተለያዩ አልባሳት (ለህፃናት፣ ለሴቶችና ለወንዶች)
* የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እና ጌጣጌጦች
* የተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች
* መፃህፍት እና የትምህርት መሳሪያዎች
* እና ሌሎች ለረመዳንና ለኢድ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶች በሙሉ!

ለተጨማሪ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ

📞0947650720/0944353937

ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

📍 አድራሻ/ቢሮ፦[አለም ባንክ አዲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ] ቢሮ ቁጥር 202

🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓር...
14/01/2026

🌟 "ምስጋናዬ"የቤተሰብ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ! 🌟

✨አልሃምዱሊላህ! ምስጋናየ የቤተሰብ ፌስቲቫል በበርካታ መጫዎቻዎች ታጅቦ የልጆችን ልብ በደስታ ሞልቶ ጥር 3 ቀን በአምባሳደር ፓርክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቋል።

✨ይህ ፌስቲቫል በልዩነት በምስጋና ዙሪያ የተዘጋጀ በመሆኑ
የምስጋናን ትርጉም ለልጀ‍ች እና ለታዳጊዎች ያስተማረ ድንቅ ቆይታ ነበር።

✨ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ከጎናችን በመሆን ላገዙን ክቡራን ስፖንሰሮቻችን፦
🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) እና
ዘርፈ ብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለሚያከናውነው ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን (Iman Islamic Association) ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

✨አክብራችሁን ለተሳተፋችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

ሂላል ኪድስ ኢስላማዊ ድርጅት!!!

05/01/2026

ምስጋናዬ...
የቤተሰብ ፌስቲቫል
እሁድ ጥር 3 በአምባሳደር ፓርክ

"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!"ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ...
02/01/2026

"በምስጋና ውስጥ ትልቅ በረከት አለ!"
ምስጋና ላለን ነገር እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን፣ ለሚመጣው ተጨማሪ በረከት ልብን መክፈቻ ቁልፍ ነው። በህይወት ውጥረት ውስጥ ሆነን የምንረሳቸው ትናንሽ ፀጋዎች ንጹህ አየር መተንፈሳችን፣ የቤተሰብ ፍቅር፣ የጓደኞች ፈገግታ እና ጤናችን ሁሉ 'አልሃምዱሊላህ' የሚያሰኙ ታላቅ ስጦታዎች ናቸው።
ምስጋና ልብን ያርሳል፣ መንፈስን ያድሳል፣ ለተስፋም በር ይከፍታል። ዛሬን ስናመሰግን ነችን ብሩህ ይሆናል።

ጁምአ ሙባረክ😍

ምስጋናዬ...🔜 በቅርብ ቀን       ከሂላል ኪድስ
24/12/2025

ምስጋናዬ...
🔜 በቅርብ ቀን
ከሂላል ኪድስ

Address

Bethel
Addis Ababa

Telephone

+251940912291

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሂላል ኪድስ Hilal Kids posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share