BitCog Insightive

BitCog Insightive Data, Intelligence and Wisdom!

Near East University, Cyprus International University, European University of Lefke, ISTANBUL UNIVERSITESI
31/01/2024

Near East University, Cyprus International University, European University of Lefke, ISTANBUL UNIVERSITESI

25/01/2024
19/11/2022

Literature Search Database

27/07/2022

በኢንድስኮፒክ አልትራሳውንድ(Endoscopic ultrasound) የታገዘ ናሙና መውሰድ እንደ ሀገር በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ብቻ እንደሚሰጥ ያውቃሉ? |EUS Guided FNA

ይህ የናሙና አወሳሰድ መንገድ በኢንዶስኮፒክ አልትራሳውንድ ማሽን በመታገዝ በጨጓራ፣ በአንጀት፣ በጉበት፣ በሐሞት ከረጢትና በቆሽት ለሚፈጠሩ የእባጭ ወይም የዕጢ ዓይነቶች በመርፊ በመታገዝ ናሙና የሚወሰድበት መንገድ ነው።

ሂደቱ የሰውነት ክፍልን ከፍቶ ነሙና መውሰድን የሚያስቀር በመሆኑ ካልተገባ ጠባሳና ከሰመመን መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች ይገላግላል።

ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል Ethio Tebib Hospital አገልግሎቱን በውስጥ ደዌ፣ በጨጓራ፣ በአንጀት በጉበትና ኢንተርቬንሽናል ኢንዶስኮፒ ሰብ ሰብ ስፔሻሊስቱ እንደ ሀገር በብቸኝነት ይሰጣል።

በተጨማሪነት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
✅ የሆድ ውስጥ ዕጢዎችን ደረጃ ለማወቅና ናሙና ለመውሰድ ( Upper GI, Hepatobiliary and Re**al Tumor Staging and EUS guided sampling)
✅ አንጀት ግርግዳ ላይ የሚፈጠሩ እባጮችን ለማጥናት
✅ በሌሎች ምርመራዎች (CT scan, MRI) ያልተገኙ የሐሞትና የቆሽት ችግሮችን ለማየት
✅ ውኃ ለቋጠረ ቆሽት በጨጓራ በኩል ለማፍሰስ(Cystogastrostomy)
✅ ሐሞት ቱቦ ላይ ለሚፈጠሩ ችግሮች ህክምና
✅ ERCP
✅ ኢንድስኮፒና ኮሎኖስኮፒ(push enteroscopy, polypectomy, endoscopic mucosal resection, variceal band ligation and bleeding ulcer therapy, foreign body removal)።

ዶ/ር አብዱልሰመድ መሀመድ(የውስጥ ደዌ፣ የጨጓራ ፣አንጀት ፣ ጉበት እና የኢንተርቬንሽናል ኢንዶስኮፒ ሱፐር ስፔሻሊስት) በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል Ethio Tebib Hospital አገልግሎቱን ይሰጣሉ።

አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቀናት:
✅ ሰኞ ከ 07:00-11:00 ሰዓት(01:00 pm-05:00 pm)
✅ ማክሰኞ ከ 07:00-11:00 ሰዓት(01:00 pm-05:00 pm)
✅ ዓርብ ከ 07:00-11:00 ሰዓት(01:00 pm-05:00 pm) ይገኛሉ።

አድራሻችን መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ወደ ኮልፌ በሚወስደው መንገድ ያገኙናል።

ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር +251935402078 በተጨማሪም በአጭር የስልክ መስመራችን 9000 ቢደውሉ ያገኙናል ።

ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ethiotebib/
ቴሌግራም: https://t.me/EthioTebibHospital
ጎግል ካርታ፡ https://maps.app.goo.gl/UtoN2tQ3GoHVvXu99



ኢትዮ-ጠቢብ አጠቃላይ ሆስፒታል
(ለጤናዎ ሁሌም እንተጋለን)

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BitCog Insightive posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share