Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd.

Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd. VISION: To become a top ten asset leading SACCO in Africa through delivering a world-class financial plus services by 2030.

Amigos Saving and Credit Cooperative Society LTD is community membership-based financial institution. The main mission of AMIGOS SACCO is to provide financial service to members and become viable community based financial institutions by providing value-added services such as training and financial services on a sustainable basis. It encourages its members to save money and enables them to obtain

loans they may require for various purposes from their accumulated savings. Right now AMIGOS SACCO has more that 5000 members, nearly 60 employees and a total asset of 1 Billion birr.

11/07/2026

ለበለጠ መረጃ 8511 / 0930086830 ላይ ይደውሉ!

07/07/2026

አድራሻችን፡-
ጅማ ቅርንጫፍ፡ ፈረንጂ አራዳ የድሮ ቫራይቲ ካፌ ፊት ለፊት 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 8511 / 0930086830 ላይ ይደውሉ!
https://linktr.ee/Amigos_2005
ይምጡ! ይቆጥቡ! ይበደሩ!

06/07/2026

አሚጎስ ለ1857 የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የቁጠባ ደብተር ስጦታ አበረከተ፡፡

አሚጎስ ለ1857 የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የቁጠባ ደብተር ስጦታ አበረከተ፡፡ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የአቡነጎርጎርዮስ አዋሬ ቅርንጫፍ ት/ቤት ባዘጋጀው የሰርተፍኬት ቅበላ ፕሮግራም ላይ አሚ...
06/07/2026

አሚጎስ ለ1857 የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የቁጠባ ደብተር ስጦታ አበረከተ፡፡
ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የአቡነጎርጎርዮስ አዋሬ ቅርንጫፍ ት/ቤት ባዘጋጀው የሰርተፍኬት ቅበላ ፕሮግራም ላይ አሚጎስ በመገኘት የቁጠባ ደብተር ስጦታ አበርክቷል፡፡ስጦታ የተበረከተላቸው ከ 1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ሲሆኑ የልጆች ቁጠባ ደብተር የተበረከተላቸው የመነሻ ቁጠባ ተቀማጭ በማድረግ ነው ፡፡
በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት በአሚጎስ የሰሚት ቅርንጫፍ ቢሮ ስራ አስኪያጅ አቶ ከአብ ጎሳዬ እንደተናገሩት ለተማሪዎቹ ከተበረከተላቸው ስጦታ በተጨማሪ ለወላጆች እና ለአስተማሪዎችም ፍላጎታቸውን መሰረት ያደረገ የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡በተለይ ደግሞ የፋይናስ እጥረት ለሚገጥማቸው ወላጆች የት/ቤት ክፍያን አሚጎስ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ የብድር አማራጮችን እንደሚያቀርብም ተገልጿል፡፡
አሚጎስ ከዚህ ቀደም ለረዛን አካዳሚ እና መሪ ለሚገኘው የአቡነጎርጎርዮስ ተማሪዎች እንዲሁም ለካናዳ አለምአቀፍ ት/ቤት ተማሪዎች የቁጠባ ደብተር ከነተቀማጭ ገንዘብ ስጦታ በማበርከት ከወዲሁ የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ፣ለወደፊት ህይወታቸውም ከፋይናንስ ጥገኝነት ቶሎ እንዲላቀቁ በማድረግ ረገድ ትልቅ ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡

06/07/2026

ያቀረብንሎት የክረምት ጥቅል እንዲሁም የአክስዮን ሽያጭ ሊገባደድ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡

ያቀረብንሎት የክረምት ጥቅል እንዲሁም የአክስዮን ሽያጭ ሊገባደድ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡
06/07/2026

ያቀረብንሎት የክረምት ጥቅል እንዲሁም የአክስዮን ሽያጭ ሊገባደድ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡

አሚጎስ ለቨርቴክስ ህ/ስ/ማህበር የልምድ ልውውጥ ስልጠና ሰጠ፡፡አሚጎስ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ከቨርቴክስ ህ/ስ/ማህበር ለመጡ ልዑካን ቡድ...
04/07/2026

አሚጎስ ለቨርቴክስ ህ/ስ/ማህበር የልምድ ልውውጥ ስልጠና ሰጠ፡፡
አሚጎስ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማህበር በዋናው መስሪያ ቤት ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ከቨርቴክስ ህ/ስ/ማህበር ለመጡ ልዑካን ቡድን አሚጎስ የ13 አመታት የስራ ልምዱን መሰረት ያደረገ የልምድ ልውውጥ ስልጠና ሰቷል፡፡
በማርኬቲንግ ስትራቴጂ፣በፋይናስ ቁጥጥር፣የዋስና አያያዝ ፣የህግ እና ስጋት ቁጥጥር የስራ ሂደት፣የብድር አሰጣጥ እና አመላለስ ላይ ስልጠናው ትኩረት ያደረገ ሲሆን በተጨማሪም በሰልጣኞቹ ጥያቄ መሰረት አሚጎስ ከምስረታው አንስቶ የሚገጥሙ ችግሮን የሚፈታበትን መንገዶች እና ተደራሽነቱን በማስፋት ረገድ ደግሞ በአንድ አመት ውስጥ የደረሰበትን እድገት በማንሳት ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በተጨማሪም በሶሻል ኮሚቴ፣ በህ/ስ/ማህበሩ የስራ መዋቅር፣ተመራጭ የሆኑ የቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶች፣ አሚጎስ ከአባላት ጋር ያለው የስራ ግንኙነት ላይ ሰልጣኞቹ ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ለተነሱት ጥያቄዎችም የአሚጎስ ባለሙያዎች ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል፡፡
አሚጎስ ለተለያዩ የህ/ስ/ማህበራት ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት የህ/ስ/ማህበራት በጋራ የሚያድጉበትን የስራ እንቅስቃሴዎችን በመፍጠር ረገድ ሀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡

Address

Benin St, Around Street George Church; Towards Dejach Webe (Webe Bereha )/towards Afincho Bere E T L Apartment ;2nd Floor
Addis Ababa
251930086830OR8511

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:30

Telephone

+251111267657

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amigos Saving & Credit Cooperative, Ltd.:

Shortcuts

Share