FYG Worldwide

FYG Worldwide FYG world wide is a privately owned company by FYG trading

27/10/2025

በሳምንቱ መጨረሻ አትሌቶቻችን በተለያዩ ሀገራት በማራቶንና በግማሽ ማራቶን አሸንፈዋል!!
የፍራንክፈርቱ የማራቶንውድድር ግን ይለያል!

2025 Frankfurt Marathon, GER 🇩🇪
I. Asfew Belay 2:06:16 🇪🇹
2. Bekuma Taresa 2:07:00 🇪🇹
3. Shura Kitata 2:07:02 🇪🇹
4. Yitayew Yismaw 2:07:20 🇪🇹
5. Yasin Haji 2:07:47 🇪🇹
6. Kidie Masresha 2:09:32 🇪🇹
7. Timothy Misoi 2:09:35 🇰🇪

Women's Top Results

1. Kejelcha Diriba 2:19:34 🇪🇹
2. Magdalyne Masai 2:20:23 🇰🇪
3. Sharon Chelimo 2:20:29 🇰🇪
4. Catharine Cherotich 2:21:40 🇰🇪
5. Mehret Gemeda 2:23:29 🇪🇹
6. Ayanidis Teshome 2:23:50 🇪🇹
7. Asegu Ayal 2:24:05 🇪🇹

Valencia Half Marathon 2025

Men's Top Results
1. Yomif Kejelcha 58:02 🇪🇹
2. Rodrigue Kwizera 58:38 🇧🇮
3. Brian Kibor 58:39 🇰🇪
4. Andreas Almgren 58:41 🇸🇪
5. Andriaan W'schutt 59:13 🇿🇦
6. Nicholas Kipkorir 59:44 🇰🇪

Women's Top Results

1. Agnes Ng’etich 63:08 🇰🇪
2. Fotyen Tesfay 65:11 🇪🇹
3. Veronica Loleo 65:46 🇰🇪
4.Gladys Chepkurui 65:58 🇰🇪
5. Mulat Tekle 67:08 🇪🇹
6. Emma Hurley 68:02 🇺🇸

RESULTS: 2025 LISBON MARATHON

MEN.

1. Zablon Chumba 2:07:11 🇰🇪
2. Gadisa Shumie 2:07:25 🇪🇹
3. Lemenih Yizengaw 2:08:57 🇪🇹

WOMEN.

1. Abebech Bekele 2:29:00 🇪🇹
2. Asmare Assefa 2:29:09 🇪🇹
3. Rael Kinyara 2:29:22 🇰🇪

Ireland Dublin Marathon
Women

Abece Adugna 2:26:28
Nigist Girma 2:26:32
Atsede Baysa 2:27:12

Men

Daniel Mesfin 2:08:51
Manazot Seyoum 2:09:09
Samuel Tsegaye 2:09:29

ዩቱብ አፕ ላይ በመግባት በዚህ መልክ በመፃፍ
👉 ethiorunners ሰርች አድርገው ሰብስክራይብ ያደርጋሉ ብለን እናምናለን!!
በቅንነት ስለታዘዙን እናመሰግናለን!! 🤜



Source :Ethio Runers

    በየቀኑ ቁምነገር ያለቸው  #ስፖርታዊ መረጃዎች               #ስፖርታዊ መረጃዎች #አስደናቂ ክስቶች  #በቅርብቀን  #በቅርብቀን ይጠብቁን
13/10/2022



በየቀኑ ቁምነገር ያለቸው #ስፖርታዊ መረጃዎች


#ስፖርታዊ መረጃዎች #አስደናቂ ክስቶች
#በቅርብቀን #በቅርብቀን ይጠብቁን

በቅርቡ  ውላቸውን  ያደሱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ 23 ተጫዋቾችን ጠርተዋል። ግብ ጠባቂዎች በረከት አማረ (ኢትዮጵያ ...
19/09/2022

በቅርቡ ውላቸውን ያደሱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ 23 ተጫዋቾችን ጠርተዋል።
ግብ ጠባቂዎች
በረከት አማረ (ኢትዮጵያ ቡና)
ሰኢድ ሀብታሙ (አዳማ)
ዳንኤል ተሾመ (ድሬዳዋ)
ተከላካዮች
አስራት ቱንጆ (ኢትዮጵያ ቡና)፣
ሱለይማን ሀሚድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ረመዳን የሱፍ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
Mignot Debebe (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ጊት ጋትኩት (ሲዳማ ቡና)፣
አስቻለው ታመነ (ፋሲል ከነማ)
ፍሬዘር ካሳ (ሀዲያ ሆሣዕና)
አማካዮች
ጋቶች ፓኖም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አማኑኤል ዮሃንስ (ኢትዮጵያ ቡና)፣
ሽመልስ በቀለ (ኤል ጎውና/ግብፅ)፣
ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)፣
በዛብህ መልዮ (ፋሲል ከነማ)፣
ታፈሰ ሰሎሞን (ፋሲል ከነማ)፣
መስኡድ መሀመድ (አዳማ)
ከነአን ማርክነህ (ሜካል)
አጥቂዎች
በረከት ደስታ (ሜቻል)፣
ዳዋ ሆቴሳ (አዳማ)፣
ይገዙ ቦጋለ (ሲዳማ ቡና)፣
ቸርነት ጉግሳ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

 የ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ  ውበቱ አባተ እስከ 2017 የ ሚቆይ አዲስ የ 2 ዓመት ኮንትራት ፈርመዋል ፡፡በመሆኑም የ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ  የሚያደር...
15/09/2022


የ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እስከ 2017 የ ሚቆይ አዲስ የ 2 ዓመት ኮንትራት ፈርመዋል ፡፡
በመሆኑም የ ኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ የሚያደርጋቸውን ውድድሮች በ አሰልጣኝነት መምራታቸው እርግጥ ሆኗል፡፡

   በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታውቋል፡፡የሆቴሉ መከፈት የቦሌ ኤርፖርትን ዋና የመዳረሻ ማዕከል አድርገው ለሚንቀሳቀሱ መንገደኞች እና ...
14/09/2022



በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታውቋል፡፡
የሆቴሉ መከፈት የቦሌ ኤርፖርትን ዋና የመዳረሻ ማዕከል አድርገው ለሚንቀሳቀሱ መንገደኞች እና ሌሎች አየር መንገዶች ምቾት እንደሚፈጥር የጠቀሰው አየር መንገዱ ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሁለት ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ እንደሆነ ተናግሯል፡፡
ስካይላይት በተባለው ሆቴል ስር ይተዳደራል የተባለው ይኸው ሆቴል ግንባታው ግንባታው ከሁለት አመታት በላይ የፈጀ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በመጀመሪያው ምእራፍ 41 የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎች ተጠናቀው ዝግጁ መሆናቸውንና በአጠቃላይ 97 የመኝታ ክፍሎችን እንዳካተተ ከአየር መንገዱ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ ተመልክተናል።

 🇬🇭 Mohammed Kudus a Ghanaian attacking midfielder ⚽️ now has 5 goals in his last 4 games in all competitions after he s...
14/09/2022


🇬🇭 Mohammed Kudus a Ghanaian attacking midfielder ⚽️ now has 5 goals in his last 4 games in all competitions after he scored Ajax Vs Liverpool.

 የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር እና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሹመዋል።     ኢንስትራክተር አብርሃ...
12/09/2022


የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር እና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሹመዋል።
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው በመሾማቸው መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡

   # 1st preliminery round Final ResultSt George(ETH) 🇪🇹 2 - 1🇸🇩Al Hilal(SUD)   of Ethiopia beats Sudanese  -Hilal at Ba...
11/09/2022


# 1st preliminery round
Final Result
St George(ETH) 🇪🇹 2 - 1🇸🇩Al Hilal(SUD)
of Ethiopia beats Sudanese -Hilal at Bahirdar International Stadium.

  Happy New Year For all  FYG Family and Ethiopians!
10/09/2022


Happy New Year
For all FYG Family and Ethiopians!

   Confederation Cup  # 1st preliminery round Final ResultFasil Kenema(ETH) 3  - 0 Bumamuru(BUR) Fasil Kanema of Ethiopi...
09/09/2022


Confederation Cup # 1st preliminery round
Final Result
Fasil Kenema(ETH) 3 - 0 Bumamuru(BUR)

Fasil Kanema of Ethiopia beats Burundi's Bumamuru at International Stadium.
The hosts have taken wide ball possession over the visitor for the entire game and scored 3 goals.
The goals were scored by Alembirhan yigzaw, Fikadu Alemu and Tafase solomon.

Address

Addis Ababa
101

Telephone

+251911222310

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FYG Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share