30/01/2019
አማራ TV በተሳሳተ መንገድ እየሄደ ስለሆነ እንድያስተካክል ሁሉም ሰው የሚችለውን ያድርግ!የራያ ህዝብ የሚፈልገው ተጨማሪ ቅጥፈት ሳይሆን እውነትን ነው::የራያ ህዝብ የሚፈልገው የሚያዳምጠው እንጂ እኔ አውቅልሃሎህ የሚለው አይደለም:: የራያ ህዝብ የሚፈልገው ዳግም ድምጹን የሚያፍን TV ሳይሆን ሓሳቡን በነጻነት የሚገልጽበት TV ነው:: እናስተውል!
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Weyra Consultancy, Addis Ababa.
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when Weyra Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.