Trufat Seyoum Legal Office

Trufat Seyoum Legal Office "አሁን የሆንኩትን ሆኛለሁ"�

አፋልጉን 🙏
14/12/2025

አፋልጉን 🙏

‼️ **አስቸኳይ የወንድማችንን አፋልጉን ጥሪ** ‼️

**የህዝብና የመንግስት ትብብር እንሻለን!**

ውድ ቤተሰቦቻችን፣ ጓደኞቻችን እንዲሁም የሰው ሀዘን ሀዘናችሁ የሆነ ደግ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ ወንድማችን **አቶ አደራጀው የሺዋስ (ኤዲ)** ይባላል። ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ዜግነቱ አሜሪካዊ ነው። ከመኖሪያ ቤቱ እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።

እኛ ቤተሰቦቹ በራሳችን መንገድ ከመፈለግ ባሻገር፤ ጉዳዩን ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ማለትም ለአዲስ አበባ ፖሊስ እና ለፌዴራል ፖሊስ ያሳወቅን ሲሆን፤ በፌዴራል ፖሊስ የጠፉ ሰዎች ማፈላለጊያ መተግበሪያ (App) ላይ እንዲመዘገብና እንዲለጠፍ አድርገናል። **ከዚህ በተጨማሪም ጉዳዩን ለሚመለከተው የአሜሪካን ኢምባሲ በአካል እና በስልክ አመልክተናል።

ሆኖም ግን እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ፍንጭ ልናገኝ አልቻልንም።

ስለሆነም ጉዳዩ አሳሳቢ በመሆኑ፤ መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የጸጥታ አካላት ወንድማችንን እንድታፋልጉን በትህትና እንጠይቃለን። ከህዝብና ከመንግስት የሚደበቅ የለምና፤ እባካችሁ ያለበትን የምታውቁ ወይም የት እንደታየ ትንሽም ቢሆን ጥቆማ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ከታች በተቀመጠው ስልክ በአስቸኳይ አሳውቁን። ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን!

ስልክ ቁጥር፡ 👇
📞 **+251920256451 (ቤተሰቦቹ)**

የዳኝነት ክፍያ ጭማሪና ጠበቃ 🥺🥺🥺🥺
13/06/2025

የዳኝነት ክፍያ ጭማሪና ጠበቃ 🥺🥺🥺🥺

26 likes, 2 comments. “የዳኝነት ክፍያ ጭማሪ!”

የተጋቢዎች ስምምነት አለመኖር
11/06/2025

የተጋቢዎች ስምምነት አለመኖር

25 likes, 2 comments. “የተጋቢዎች ስምምበት አለመኖር !”

03/06/2025

50 likes, 7 comments. “ወንጀል እንዲፈፀም ማነሳሳት”

28/05/2025

Check out አንድ አንቀፅ’s video.

12/05/2025

29 likes, 3 comments. “ #አማካሪና #አንቀፅ #ህግ #ጠበቃ #ፍርድቤት ”

Address

Olompia
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 05:00
Tuesday 09:00 - 05:00
Wednesday 09:00 - 05:00
Thursday 09:00 - 05:00
Friday 09:00 - 05:00

Telephone

+251911453806

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Trufat Seyoum Legal Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share