Meruko Market Sell And Buy መሩኮ መገበያያ

Meruko Market Sell And Buy መሩኮ መገበያያ እንኳን ወደ እኛ መጡ ስለመረጡን እናመሰግናለን! አጠቃላይ የ?

አስቸኳይ የነብስ አድን ጥሪ እህታችን እንዳሻሽ ሲያምረኝ በከፍተኛ የጭንቅላት ህመም ውስጥ ትገኛለች ። ህክምናዋ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና በመሆኑ ከፍተኛ ገንዘብ ተጠይቃለች ! ለወገን ደራሽ ወ...
31/07/2026

አስቸኳይ የነብስ አድን ጥሪ
እህታችን እንዳሻሽ ሲያምረኝ በከፍተኛ የጭንቅላት ህመም ውስጥ ትገኛለች ። ህክምናዋ የጭንቅላት ቀዶ ህክምና በመሆኑ ከፍተኛ ገንዘብ ተጠይቃለች ! ለወገን ደራሽ ወገን ነው ውድ ኢትዮጵያዊያን በፈጣሪ ስም ህይወቷን እንታደግ
CBE 1000057176362 እንዳሻሽ ሲያምረኝ
ስልክ ቁጥር 0917828623
https://www.facebook.com/endashash.siamregn

Meruko car  Market መሩኮ መኪና መገበያያ➡️ Songplus 610km  ❗️smart✅ 2,800 km only driven  ✅Make  - BYD Model  - Song Plus  Year ...
17/04/2026

Meruko car Market መሩኮ መኪና መገበያያ

➡️ Songplus 610km ❗️smart
✅ 2,800 km only driven ✅

Make - BYD
Model - Song Plus
Year - 2025/10
Trans - Automatic
Mileage - 3,000KM
Plate - 2 C83***
Range - 610KM
Top Speed - 170KM/H
Fuel - electric
Seats - 5
Condition - Brand New
Features: Full option
➨ ላስቲኩ ያልተላጠ አዲስ

total - 7,850,000 birr

0911169416 ላይ ይደውሉልን ወይም ለበለጠ መረጃ
የቴሌግራም ግሩፓችንን ይጎብኙ
https://t.me/+9d-kmFLC73QxMTQ0
ወይም በቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙን https://t.me/+UGr8IY-oXvXaoV7b
This is our FB page Please like it
https://www.facebook.com/profile.php?id=100070066314802

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ !በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልህ ከልብ እንመኛለን ። መልካም በዓል
12/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ !
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልህ ከልብ እንመኛለን ። መልካም በዓል

🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫✨💫💫✨💫💫✨تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال          ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም              ...
19/03/2026

🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙
عيد مبارك كل عام وانتم بخير
💫✨💫💫✨💫💫✨
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሀል አዕማል
✨✨✨✨✨✨✨✨
⭐️ Eid Mubarek⭐️
እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን ።

18/03/2026
ረመዷን ሙባረክ!  Ramadaan Mubaarak!ሁሌም በጉጉት እና በናፍቆት ለምንጠብቀው ታላቁ  የረመዷን ወር እንኳን በሠላም አደረሠን!
17/02/2026

ረመዷን ሙባረክ!
Ramadaan Mubaarak!

ሁሌም በጉጉት እና በናፍቆት ለምንጠብቀው ታላቁ የረመዷን ወር እንኳን በሠላም አደረሠን!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912400218

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meruko Market Sell And Buy መሩኮ መገበያያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share