Pan Afric Consultancy & Training

Pan Afric Consultancy & Training Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pan Afric Consultancy & Training, Business consultant, Bole, Addis Ababa.

100% ነፃ ስልጠና/Scholarship ስራ መፈለግ ስልችቶዎታል?  ቢዝነስ የመጀመር ወይም የጀመሩትን በእውቀት ታገዘው ከፍ ወዳለ ደረጃ ማሳደግ ይሻሉ?እንግዲያውስ ይህ ህልምዎ እንዲሳካ ፓን...
12/05/2022

100% ነፃ ስልጠና/Scholarship

ስራ መፈለግ ስልችቶዎታል?
ቢዝነስ የመጀመር ወይም የጀመሩትን በእውቀት ታገዘው ከፍ ወዳለ ደረጃ ማሳደግ ይሻሉ?

እንግዲያውስ ይህ ህልምዎ እንዲሳካ ፓን-አፍሪክ ኮንሰልታነሲ ኃ/የተ/የግ/ማህ በቢዝነስና አንተርፕርነርሽፕ (የሥራ ፈጠራ) ላይ ያተኮረ አሳታፊና ቀለል ባለ አቀራርብ የ3 ቀናት ሙሉ በሙሉ ነጻ ስልጠና በ2 ዙር ለ40 ብቁ አመልካቾች አዘጋጅቷል፡፡

ስልጠናው የሚያተኩርባቸው ነጥቦች በከፊል:-
1. ቢዝነስ ለመጀመር ምን አይነት አመለካከትና ስነልቦና ሊኖርዎት ይገባል/ Entrepreneurial Mindset/
2. ምን አይነት ቢዝነስ መስራት እንዳለብዎትና ስላዋጭነቱ ግንዛቤ ማስጨበጥ/Business Idea Generation and Validation/
3. የመረጡትን ቢዝነስ ለመስራት ገንዘብ ከየትና እንዴት ሊያገኙ እንደሚችሉ/Sources of Funding/

የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ይህንን የፌስቡክ ገጽ ለወዳጅ ዘመድዎ ካጋሩ በሀላ Agar Business Media /አጋር ቢዝነስ ሚዲያ/ የሚለውን የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/successclubet በመጫን ፈጥነው ይቀላቀሉና ፍላጎት እነዳለዎት ያሳውቁን፡፡

ለሥልጠናው ብቁ ሆነው የተመረጡ 40 አመልካቾች ዝርዝርና የስልጠናው ቀን በዚህ የፌስቡክ ገጽ ላይና Agar Business Media /አጋር ቢዝነስ ሚዲያ/ በሚለው የቴሌግራም ግሩፕ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ ህይዎታቸውን ለመቀየር የሚተጉ፣ ቢዝነስ ለመጀመር ጽኑ ፍላጎትና ጽናት ያላቸው አመልካቾች በእጅጉ ይበረታታሉ፡፡

ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
ለበለጠ መረጃ 0985-096000

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251985096000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pan Afric Consultancy & Training posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Pan Afric Consultancy & Training:

Share