redi real esetate consultant

Directions

redi real esetate consultant for real estate buyer

08/10/2026

በአዲስ አበባ! ➡️🇪🇹
📍 ጎተራ፣ ከፔፕስ ጎን
ቤት ብቻ አይደለም። ዘመናዊ Lifestyle ነው።
በ 7818 ካሬ ሜትር ኮምፓውንድ ላይ በሚገነባው ዘነበ ፍሬው የመኖሪያ መንደር፣
🏗 የመኖሪያ አፓርትመንት የንግድ ሱቆን ከዘነበ ፍሬው ሪልስቴት
ልዩ የበአል ቅናሽ ለውድ ደንበኞችቹ አቀረብናል

ከ 4.9 ሚሊዮን ብር በላይ ቅናሽ የተደረገባቸው
የሆቴል አፓርታማ ቤቶች እና የንግድ ሱቆችን
በዝቅተኛ የወለል አማራጭ የግልዎ የድርጉ!

ከስቱዲዮ እሰከ ባለ 3 መኝታ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በተለያዩ አማራጮች
ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በተጨማሪም በዚህ የመኖሪያ መንደር ውሰጥ በቂ የጋራ መገልገያዎች ያካተተ ሲሆን

💥 መዋኛ ገንዳ
⚡️ ጂም እና ስፓ
⚡️የ ልጆች መጫወቻ ስፍራ
👉 በቂ የከርሰ ምድር ውሀ
👉 ተጠባባቂ ጄኔሬተር
🎇 ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
🎇 ከ4 በላይ ሊፍቶች እና
🎇በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የሚያገኙበት ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ነው።

👉 ልብ ይበሉ ይህ ቅናሽ የወጣው ለመጀመሪያዎቹ 50 ቤቶች ብቻ ነው ።

⚡️ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!!!
+251939162373

06/10/2026

50% ባንክ ያለው

📍ጎተራ ፔፕሲ አጠገብ

የካሬ አማራጮች

ባለ 2 መኝታ- 153.28

ሙሉ ለሙሉ ያለቀ
👉ቅድመ ክፍያ 50%
ቀሪውን በ 6 ወር ጊዜ ውስጥ

👉ተናጠል ካርታ ያለው

👉የመኖሪያ ህንጻው ላይ የሚገኙ ፐየጋራ መጠቀሚያና መገልገያዎች የሚባሉት ሊፍቶች፣ ደረጃዎች፣ሎቢ፣ ኮሪደሮች፣ የደረቅ ቆሻሻ መጣያዎች (Garbage Chute), የውሃ ታንከር፣ የውሃ ፓምፕ፣ጀነሬተር፣ የጀነሬተር ማስቀመጫ ክፍል፣ በህንጻው ጣራ ላይ የሚገኝ ቴራስ፣ እና የጋራ ግቢ ናቸው፡፡የጋራ ህንጻው በውስጡ የአስተዳደር ቢሮ፣ የጥበቃ ቢሮና ማረፊያ፣ የጽዳት ሠራተኞች

✴️ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ 0939162373

🔥 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት — የህልም ቤትዎን ባለቤት ይሁኑ! 🔥 ​✨ የአፓርትመንት ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ተጀምሯል! ​የራሶትን ዘመናዊ አፓርትመንት በታመነ ድርጅት እና በምቹ የክፍያ አማራጭ...
28/09/2026

🔥 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት — የህልም ቤትዎን ባለቤት ይሁኑ! 🔥

​✨ የአፓርትመንት ሽያጭ በታላቅ ቅናሽ ተጀምሯል!

​የራሶትን ዘመናዊ አፓርትመንት በታመነ ድርጅት እና በምቹ የክፍያ አማራጭ ለመግዛት ያስባሉ? እነሆ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በርካታ አማራጮችን አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል።

​📌 የቀረቡ አማራጮችና ስፋት:

​የአፓርትመንት ዓይነት: ከስቱዲዮ (Studio) እስከ ባለ 3 መኝታ

​የስፋት አማራጭ: ከ 66 ካሬ ሜትር እስከ 168 ካሬ ሜትር

​💰 የክፍያ ሁኔታ:

​ቅድመ ክፍያ: ከ 630,000 (ስድስት መቶ ሰላሳ ሺህ) ብር ጀምሮ!

​ቀሪውን ክፍያ በምቹና በተመጣጣኝ ጊዜያት የሚያጠናቅቁበት ዘመናዊ አሰራር።

​✨ ልዩ የሚያደርገን:

​ዘመናዊ አርክቴክቸርና ጥራት ያለው ግንባታ

​ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተቃራኒ የሌለው ምቹ ቦታ

​አስተማማኝ ጥበቃ፣ በቂ የፓርኪንግ ስፍራ እና ዘመናዊ አሳንሰር (Elevator)

​📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ይደውሉልን:

📱 ስልክ: 0939162373

22/09/2026

#ገርጂቶቶት አጠገብ
#0939162373

09/09/2026

#ለበለጠመረጃ 0939162373

01/09/2026

📌 #ቦሌጃፓን
100% የግንባታ ደረጃ
👉 B +G+10
🏠በወለል (Floor) 3 ቤት ብቻ
👉 እጅግ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ

ቅድመ ክፍያ 50%

📍 ለቦሌ አየር መንገድ በአጭር ርቀት ላይ ፣ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች ፣ ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች አቅራቢያዎ ስለሚገኙ የገበያ ችግር አያሳስቦትም።

✅ ቴራስ
✅የቆሻሻ ማስወገጃ
✅ ዘመናዊ ሊፍቶች
✅Garbage shooter
✅ Parking

☑️ ባለ 3 መኝታ - , 184, 196 ካሬ
👉 ማስረከቢያ ጊዜ 3ወር

ለ በለጠ መረጃ 0939162373

01/09/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when redi real esetate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share