Find Latest Vacancies In Ethiopia

Find Latest Vacancies In Ethiopia Today we wanted to shine the light on a method with proven success stories, and most importantly a system that can be used by anyone.

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!!አዲስ ዘመን ጋዜጣ አርብ  ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የታተመ:የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በኮንትራት እና  በ...
05/07/2026

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!!
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አርብ ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የታተመ:

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በኮንትራት እና በዝውውር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

በመሆኑም በክፍት መደቦች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ፤ ዝርዝር መረጃውን ከታች ከተቀመጠው ሰንጠረኝ ይመልከቱ!

ለመመዝገብ ደግሞ መስፈንጠሪያውን ( ሊንኩን) ይጠቀሙ ወይም ዋናውንና ኮፒ የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ይዛችው ፍላሚንጎ በሚገኝው ዋና ማስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

መልካም እድል!

የምዝገባ ሊንክ ፦ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_new/

የስራ ማስታወቂያለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያየቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉhttps://t.me/ethiojobs2021
05/07/2026

የስራ ማስታወቂያ
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ethiojobs2021

የስራ ማስታወቂያለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያየቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉhttps://t.me/allappsworldwide
17/01/2026

የስራ ማስታወቂያ
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/allappsworldwide

ቴሌግራም  https://t.me/allappsworldwideክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየወጣበት ቀን ጥር 4/2018 ዓ.ምሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ h...
15/01/2026

ቴሌግራም https://t.me/allappsworldwide
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን ጥር 4/2018 ዓ.ም
ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/allappsworldwide

የስራ ማስታወቂያ!! ቅዳሜ ታህሳስ 25 ቀን አዲስ ዘመን ጋዜጣየፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን  ለመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚንስቴር: ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅ...
11/01/2026

የስራ ማስታወቂያ!! ቅዳሜ ታህሳስ 25 ቀን አዲስ ዘመን ጋዜጣ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚንስቴር: ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

በክፍት ቦታዎች መወዳደር የምትፈልጉ ፤ ዝርዝር መረጃውን ከታች ከተቀመጠው ሰንጠረኝ ይመልከቱ!

ለመመዝገብ ደግሞ መስፈንጠሪያውን ( ሊንኩን) ይጠቀሙ።

መልካም እድል!

የምዝገባ አድራሻ፦ https://forms.gle/nJD7Z51ekJYSH3uZ8

የስራ ማስታወቂያ
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/allappsworldwide

Address

Addis Ababa
100537

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Find Latest Vacancies In Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share