20/08/2026
Congratulations!
እንኳን ደስ አላችሁ!
New Project !
A New Chapter in Hospitality! በእንግዳ አቀባበል አዲስ ምዕራፍ !!
We are proud to officially unveil a 4-Star Hotel & Apartment HAIMI Hotel & Apartment, Project in Addis Ababa, delivered through a strategic partnership between Adbek Hospitality Consultancy PLC and Bridge Management Consulting Plc
በAdbek Hospitality Consultancy PLC እና Bridge Management Consulting መካከል በተፈጠረ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚተገበር ልዩ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ቦሌ ሸገር አካባቢ የሚገኘውን ዘመናዊ ባለ 4-ኮከብ ሆቴል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት - HAIMI Hotel & Apartment - በይፋ ማስተዋወቃችንን በደስታ እንገልጻለን
ከፕሮጀክት ማደራጀት ጀምሮ የቅድመ መክፈቻ ዝግጅት የሥራ አሰራር ማዋቀር ልዩ የመክፈቻ ስትራቴጂ እና የረጅም ጊዜ የማማከር አገልግሎት ድረስ የተቀናጀ ሙያዊ ድጋፍ እየሰጠን ነው
ሆቴልዎን ወይም የሆስፒታሊቲ ቢዝነስዎን ለመክፈት ወይም ለማሻሻል እያሰቡ ነው?
Planning to Open or Improve Your Hospitality Business?
Whether you are planning to launch a Hotel, Apartment Hotel, Café, Restaurant, Coffee Shop, or other hospitality business, or you are looking to improve an existing operation, we are ready to work with you
አዲስ ሆቴል አፓርትመንት , ሆቴል , ካፌ ሬስቶራንት , ኮፊ ሾፕ ወይም ሌላ ተዛማች የሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ለመክፈት እያቀዱ ከሆነ ወይም ነባሩን ቢዝነስዎን ለማሻሻልና ለማደራጀት ከፈለጉ ያለምንም መዘግየት ያግኙን
ከሀሳብዎ ጀምሮ እስከ ሙሉ ሥራ ማስጀመር ድረስ ተግባራዊ የሆስፒታሊቲ መፍትሄዎችን እንሰጣለን
We provide practical hospitality solutions from concept to operation
WE FIX. | WE SET UP. | WE LAUNCH. | WE SUPPORT.
Adbek Hospitality Consultancy PLC
📞 +251 921 81 55 85
📧 [email protected]
📲 Telegram:
Bridge Management Consulting PLC
📞 +251 937 997 635
📧 [email protected]
Your vision, Our expertise, One successful hospitality journey
WE FIX. | WE SET UP. | WE LAUNCH. | WE SUPPORT.
የእርስዎ ራዕይ የእኛ ሙያዊ እውቀት አንድ የጋራ ስኬት
https://t.me/ethioadbekjobsandconsultancy