Debre medhanit _adwa

Debre medhanit _adwa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre medhanit _adwa, Business service, adwa debre medhanit, Adwa.

29/10/2025

ማቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን?
²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?
²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?

❤
05/09/2025

ኣገልጋሊ ሃደራ ሆሳዕና መዓልቲ  ዝተልዓሎ ፎቶ “ሰው ከሞተ በኋላ ተመልሶ በሕይወት ይኖራል? እድሳቴ እስከሚመጣ ድረስ፣ ተጋድሎ የሞላበትን ዘመኔን ሁሉ እታገሣለሁ።”—ኢዮብ 14:14
05/07/2025

ኣገልጋሊ ሃደራ ሆሳዕና መዓልቲ ዝተልዓሎ ፎቶ
“ሰው ከሞተ በኋላ ተመልሶ በሕይወት ይኖራል? እድሳቴ እስከሚመጣ ድረስ፣ ተጋድሎ የሞላበትን ዘመኔን ሁሉ እታገሣለሁ።”—ኢዮብ 14:14

27/06/2025

1ይ ጢሞ 1-5
1 እዚ ቓል እዚ እሙን እዩ፡ ሓደ እኳ መዓርግ ኤጲስቆጶስ እንተ ደለየ፡ ሰናይ ግብሪ ይምነ አሎ።
2 እምብኣርሲ እቲ ኤጲስቆጶስ መንቅብ ዜብሉ፡ ሰብኣይ ሓንቲ ሰበይቲ፡ ጥንቁቕ፡ ቀጻዕ ነፍሱ፡ ኣገባብ ዚፈልጥ፡ ተቐባል ጋሻ፡ ንምስትምሀር ብቑዕ ኪኸውን ይግባኦ።
3 ዘይሰክር፡ ዘይዋቓዕ፡ ግናኸ ልኡም፡ ዘይብኣስ፡ ፈታው ገንዘብ ዘይኰነ።
4-5 ነታ ቤቱ ኼስተናብራ ኻብ ዘይክእል ግና፡ ነታ ማሕበር ኣምላኽ ደኣ ኸመይ ገይሩ ኺኣልያ ይዀነሉ፧ ስለዚ ቤቱ ጽቡቕ ገይሩ ዜስተናብርን፡ ብዅሉ ምርዛን እዙዛት ውሉድ ዘለውዎን ይኹን።

ሰነ 16 ቅድሚ 11 ዓመት 🥺   ገዳም አቡነ ገሪማ
27/06/2025

ሰነ 16 ቅድሚ 11 ዓመት 🥺
ገዳም አቡነ ገሪማ

ካብ ተዘክሮታት ደብረ መድሃኒት ሓደ እዋን ዘልዐልክዎ ምስሊ: ነብስሄር ሃደራ ምስ እናቴ😍😥
26/06/2025

ካብ ተዘክሮታት ደብረ መድሃኒት ሓደ እዋን ዘልዐልክዎ ምስሊ: ነብስሄር ሃደራ ምስ እናቴ😍😥

ካብ ትዝታታት ደብረመድሃኒት ,,,
14/01/2024

ካብ ትዝታታት ደብረመድሃኒት ,,,

26/05/2023

በምድር የምትቀመጥ ሆይ: ተራህ ደርሷል:ጊዜ መጥቷል: ቀን ቀርቧል:የሽብር ቀን ነው እንጂ እልልታ አይደለም :: "ሕዝ ፯:፯

12/04/2020

“ከእነርሱም የሚሸሹ ይድናሉ በተራራም ላይ ይሆናሉ፤ እኔም በኃጢአታቸው ሁሉን እገድላለሁ።”
— ሕዝቅኤል 7፥16

22/03/2020

እናንተ ሸክማቹ የከበዳችሁ ወደኔ ኑ
እኔም አሳርፋቹሃለሁ ማቴ 11:28

Address

Adwa Debre Medhanit
Adwa
2129

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre medhanit _adwa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share