AGARO DISH INFO

AGARO DISH INFO Installation

እንዴዴዴዴዴዴ ዋናው በፈቅሩ ሰው ገዳዩ እንዴት አባቱ ነው ሚያምርበት የኔ ዝምበተኛ ለምን የፀባይ ተሸላሚ አይኖርም በፕሪሚየር ሊጉ ዝምተኛው የመድፉ የዃላው ኮንክሪ ዊሊያም ሳሊባ ይባላል ተዋ...
24/05/2026

እንዴዴዴዴዴዴ ዋናው በፈቅሩ ሰው ገዳዩ እንዴት አባቱ ነው ሚያምርበት የኔ ዝምበተኛ ለምን የፀባይ ተሸላሚ አይኖርም በፕሪሚየር ሊጉ ዝምተኛው የመድፉ የዃላው ኮንክሪ ዊሊያም ሳሊባ ይባላል ተዋወቁት ማታውቁት ልትኖሩ ትችላላቹ😏 ሰለሚገባህ አንድ ቀን ምን አለ መሰላቹ እኔ ይህንን ክለብ ዋንጫ ሳልሰጣቸው ከወጣሁ በዛውም ይረሱኛል ብሎን ነበር አሁን አድርጎታል እናሳ❤

በመጨረሻም ሆነ ተከናወነ 🙏ይሄን ቀን ለማየት ስንት ስንት ነገሮችን አሳልፈናል እና በመጨረሻም ተሳክቶልን ለዚህ ደርሰናል እንኳን ደስ አለን ቤተሰብ ❤️
24/05/2026

በመጨረሻም ሆነ ተከናወነ 🙏

ይሄን ቀን ለማየት ስንት ስንት ነገሮችን አሳልፈናል እና በመጨረሻም ተሳክቶልን ለዚህ ደርሰናል እንኳን ደስ አለን ቤተሰብ ❤️

24/05/2026
✅ እነሆ ተወዳጁና አዝናኙ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት መርኃ ግብር ብቻ ቀረው። 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ38ኛው እና የውድድር ዓመቱ የመጨረሻው ሳም...
23/05/2026

✅ እነሆ ተወዳጁና አዝናኙ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ2025/26 የውድድር ዓመት ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት መርኃ ግብር ብቻ ቀረው።

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ38ኛው እና የውድድር ዓመቱ የመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የፊታችን እሁድ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ይደረጋሉ።

📅 እሁድ ግንቦት 16/2018

ሊቨርፑል ⏰ 12:00 ብሬንትፎርድ
ሰንደርላንድ ⏰ 12:00 ቼልሲ
ፉልሃም ⏰ 12:00 ኒውካስትል
ብራይተን ⏰ 12:00 ማን ዩናይትድ
ማንችስተር ሲቲ ⏰ 12:00 አስቶንቪላ
ኖቲንግሃም ፎረስት ⏰ 12:00 በርንማውዝ
ክሪስታል ፓላስ ⏰ 12:00 አርሴናል
በርንለይ ⏰ 12:00 ወልቭስ
ዌስትሃም ⏰ 12:00 ሊድስ ዩናይትድ
ቶተንሃም ⏰ 12:00 ኤቨርተን

✍ ለአውሮፓ መድረክ እና ላለመውረድ የሚደረጉ ትንቅንቆች በመጨረሻው ሳምንት ይቀጥላሉ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/+oXivo2unszNlMmY8

23/05/2026
21/05/2026

🏆 ARSENAL ARE CHAMPIONS 🏆

The squad that last won the league for Arsenal 21 years ago… 🏆 It's been a long wait that's finally paid off for Arsenal...
19/05/2026

The squad that last won the league for Arsenal 21 years ago… 🏆

It's been a long wait that's finally paid off for Arsenal fans 🥹

✅ ለእኛ የሻምፒዬንነት ብስራት አብስረው ወርቃማ ስጦታም ሰጥተውን የአውሮፓ ውድድር ትኬት ለቆረጡት በርንመዞች ለእነዚህ ወርቃማ ልጆች ከትራሳችን ተነስተን እናጨብጭብ 🙌 👏The Cherries...
19/05/2026

✅ ለእኛ የሻምፒዬንነት ብስራት አብስረው ወርቃማ ስጦታም ሰጥተውን የአውሮፓ ውድድር ትኬት ለቆረጡት በርንመዞች ለእነዚህ ወርቃማ ልጆች ከትራሳችን ተነስተን እናጨብጭብ 🙌 👏

The Cherries 💪 ❤️

Address

Agaro

Telephone

+251921463428

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AGARO DISH INFO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share