Kelifa mobile center Agaro

Kelifa mobile center  Agaro ከተሟላ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ጋረ

እስካሁን ስልኮዎ ላይ ካልጫኑት አሁኑኑ ሊጭኑት የሚገባምርጥ የአማረኛ አፕyou can find it on google play, App
28/08/2016

እስካሁን ስልኮዎ ላይ ካልጫኑት አሁኑኑ ሊጭኑት የሚገባ
ምርጥ የአማረኛ አፕ
you can find it on google play, App

28/07/2016

Mobile Keessan ta'uu akkamiti
beekuu dandeessu?
Qulqiullini Mobile Biyya itti Oomishamu irratti
akka hundaayu beektuu?
Jalqabarratti. * #06 # barreessaa sana booda
dijiitii 7ffaafi 8ffaa ilaalaa..
✔ 02 or 20 yoo ta'e Emiretes kan Oomishame
qulqinna gadi aanaa kan qabu very poor
quality.
✔ 80 or 08 yoo ta'e Jaarmanitti kan
Oomishame qulqinni homaa hin jedhu fair
quality.
✔ 10 or 01 Finland good quality.
❥ 00 yoo ta'e original factory 'eegi gaarii
High quality.
✔13 yoo ta'e Azerbaijan (bad) very bad
quality.
✔ 03/30 or 04/40 china gaariidha garuu 00,01
ykn 10 gad aanaadha.
Hub: 05/50 china ,Brazil,USA ,Finland ta'uu
danda'a.
06/60 china mexico Brazil ta'uu danda'a.
Fakkeenya IMEI 351532044393715 ta'e yoo
fudhanne dijiitiin 7ffaaf 8ffaan "04" dha.
Kanaafuu ququllinna gaarii dha garuu 00,01
ykn 10 gadi qaba.
"FIRA KEESSANIIF SHARE GODHAA"!

24/07/2016

ሳምሰንግ ሞባይሎት ኦርጅናል መሆኑን ለማረጋገጥ :-
- በመጀመርያ * #06 # ፅፎ መደወል
- ከሚሰጣችሁ የ IMEI ቁጥሮች ላይ 7ኛው እና 8ኛው
ቁጥር...
✔ 02 ወይም 20 ከሆነ -
አረብ ሃገር የተገጣጠመ በጣም የወረደ ደረጃ ያለው ነው
✔ 80 ወይም 08 ከሆነ -
ጀርመን የተገጣጠመ ደህና ደረጃ ያለው ነው
✔ 10 ወይም 01 ከሆነ -
ፊንላንድ የተገጣጠመ ጥሩ ደረጃ ያለው ነው
✔ 00 ከሆነ -
ኦርጅናሉ በፋብሪካው የተገጣጠመ በጣም ከፍተኛ ደረጃ
ያለው
ነው
✔13 ከሆነ -
አዘርባጃን የተገጣጠመ በጣም መጥፎ ደረጃ ያለው ነው
✔ 03/30 ወይም 04/40 ከሆነ -
ቻይና የተገጣጠመ ሆኖ ጥሩ ደረጃ ያለው ቢሆንም ከነ
00,01 እና 10 ያነሰ ነው::
✔ 05 ወይም 50 ከሆነ -
የChina , የBrazil, የUSA , የFinland የመሆን እድል
ሲኖረው
✔ 06 ወይም 60 ከሆነ ደግሞ -
የChina, የMexico, የBrazil ሊሆን ይችላል

የሞባይል ካርድ ሲገዙ በጥፍርዎ አይፋቁትምክንያቱም ቁጥሩ የተሸፈነው በሲሊቨር ናይትሮኦክሳይድ ስለሆነ ለቆዳ ካንሰር ተጋላጭ ያደርጎታል፡፡kaardii mobila yaaro biitaanii kaa...
29/06/2016

የሞባይል ካርድ ሲገዙ በጥፍርዎ አይፋቁት
ምክንያቱም ቁጥሩ የተሸፈነው በሲሊቨር ናይትሮ
ኦክሳይድ ስለሆነ ለቆዳ ካንሰር ተጋላጭ ያደርጎታል፡፡

kaardii mobila yaaro biitaanii kaatanii qeensa keesaniin hin sooqina saabnii isaa dukuuba gogaa kansaariitif isiin saxiilaa

28/06/2016

የተለያዩ App ውይም አፕልኬሽኖችን ማውረድ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን link ይጫኑ

https://apkpure.com/vpn-over-http-tunnel-
webtunnel/com.in.webtunnel

206
26/06/2016

206

mobilin kesaan isiin jelqaba isii kamiin tuurte lataa ?የእርሶ የመጀመሪያዎ ሞባይል የቷ ትሆን ?
18/06/2016

mobilin kesaan isiin jelqaba isii kamiin tuurte lataa ?

የእርሶ የመጀመሪያዎ ሞባይል የቷ ትሆን ?

08/06/2016
16/04/2016

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዛሬም በጥያቄያችሁ
መሰረት በድጋሚ የቀረበ ዝግጅት ዛሬ
የአንድሮይድ ስልክ ፒን ኮድ ወይም ፓተርን
እንዴት እነደ ሚጠፋ ነው የምናሳያቹ።
አብዛኞቻቹ የምታቁት ስልኩ ውስጥ ያሉትን
በሙላ
በማጥፋት ነው ነገር ግን ዛሬ የምናሳይቹ ለየት
ባሉ መንገዶች ነው።
አንድሮይድ ፓተርን መጀምሪያ እንዴት
እንደሚሰራ
ማወቅ የጠበቅብናል። አንድሮይድ ፓተርን
በአንድሮይድ ሲስተም ውስጥ የተቀመጠ
ሲሆን
ይህንን ከሲስተም ውስጥ ስናጠፋው
የአንድሮይዱ
ፓተርን ይጠፋል ማለት ነው! ስለዚህ ይህንን
ለማጥፋት ምን ማረግ እንዳለብን እንገራቹ።
በመጀምሪያ አንድሮይድ ስልኩ ላይ
ADB (android debugging bridge)
ኦን
መሆኑን ማወቅ የጠበቅብናል ይህንን
ለማወቅ
ከተፈለግ አንድሮይድ ስልኩን ወደ ኮምዩተር
ላይ
በማገናኘት እና ስልኩ ላይ የአንድሮይድ
ምልክት
ከመጣ ADB (android
debugging bridge) ኦን ነው ማለት
ነው።
ግን ይህ ካልመጣ አታስቡ ለሱም ሌላ መንገድ
አለው። በመጀመሪያ ግን ADB (android
debugging bridge) ኦን በሆነበት ላይ
እንዴት ማጥፋት እንደምንችል ነው
ምናሳይቹ።
በመጀምሪያ AdbDriverInstal ler
የሚባል
ድራይቨር ከዚ ሊንክ ዳውንሎድ አርጉ
(አውርዱ) http://
www.datafilehos t.com/get.php?
file=259c3395
በመቀጠል ሞባይላቹን ኮምፕዩተር ላይ
ሰክታቹ
ይህንን ዳውንሎድ ጋረጋቹ ወዲይ ኤክስትራክት
አርጉት(በትኑት) በመቀጠል
AdbDriverInstal ler የሚባል ድራይቨር
ከዛ
ላይ ሞባይላቹ ላይ ኢኒስቶል አርጉ!
ከዛም ደሞ android multi tool
የሚለውን
ፎልደር በመክፈት እንደዚ የሚል ነገር ታያላቹ
“Android Multi Tools v1.02b
gsmforum” እሱን ስትከፍቱት “ Press 2
for removing PIN LOCK and 3 for
PATTERN LOCK then press ENTER ”
ይህንን ስታገኙ ናንተ ሞባይል ፓተርን ካለው
2
ቁጥርን ፒን ኮድ ካለው ደሞ 3 ቁተርን
ትጫናላቹ
በመጨረሻም ስልኩ ጠፍቶ ይበራል ነገር ግን
ምንም ፒን ኮድም ሆነ ፓተርን አይኖረውም!
ግን
ከፍታቹት ሴቲንግ ገብታቹ መቀየር
ይኖርባችሁሐል ካልሆንም ደሞ ደግሞ ሊዘጋ
ይችላል ግን የሚመስላቹህን ብታስገቡ
የሚሰራበት
አጋጣሚዎችም አሉ!
ሌላኛው ወይም ደሞ ADB (android
debugging bridge) ኦን ያልሆነበት
አንድሮይድ ስልክ ላይ ማጥፋት የሚቻለው
ደሞ
ከሌላኛው ቲኒሽ አዳጋች ነው። ይህንን ለማረግ
የምንጠቀመው “AROMA FILE
MANAGER”
የሚባል ሲሆን ይህንን ለምጫን ደሞ CWM
Recovery(Custom Recovery)
የሚባል
ነገር ወደ አንድሮይድ ስልካችን መጫን
ወይም
ማስገባት ይኖርብናል ይህንን ካረግን በሁላ
ነው
AROMA FILE MANAGER መጫን
የምንችለው
ነገር ግን CWM Recovery(Custom
Recovery) በየ ሞባይሉ አይነት ይለያይል
ስለሆንም ጎግል ላይ ገብታቹ “ How to
install
CWM recovery in ‘your mobile
name
(የሞባይላቹን ስም) ’ ” እንደዚ አርጋቹ ሰርች
አርጋቹ ካወቃቹ ማረግ ትችላላቹ ግን
የሳምሰንግ
ሞባይል ተጠቃሚ የሆናቹ ደሞ ኦዲን
(Odin)
የሚባል ሶፍትዌ ከዚ http://
www.samsungodin
download.com/
odin-3.10.0.zip ዳውንሎድ ታረጉና
(ታወርዱና) የ CWM Recovery(Custom
Recovery) ኢሜጅ ፋይሉን ፍላሽ
ታረጉታላቹ
ከዛም ያው ኢንስታል ተደረግ ማለት ነው።
ከዛ ቀጥሎ ያለው ቅደም ተከተል እንደዚህ
ይሄዳል፦
መጀመሪያ AROMA FILE MANAGER ከዚ
ዳውንሎድ ያረጋሉ http://
www.datafilehos t.com/get.php?
file=293c2aac
በመቀጠል ዳውንሎድ ያረጋቹትን ሳትበትኑት
(ኤክስትራክት) ሳታረጉት ወደ ሚሞሪ ካርድ
ያስግቡታል ከዛም ሚሞሪ ካርዱን ወደ
ሞባይሎ
ይከቱታል
ከዛም የድምጵ መጨመሪያውን እና
መቀነሻውን እና
የሆም በተኑን በተኖች እኩል ትጫኑታላቹ
ስልኩ
ጠፍቶ ይነሳና ከዛ መኑዎች የምጡላቹሃል
mount and storage የሚባል ትነኩና
(የድምጵ መጨመሪያውን እና መቀነሻውን
እንደ
ወደላይ እና ወደታች እና የማብሪያ
ማጥፊታውን
ደሞ እንደ ምንኪያ ትጠቀሙታላቹ)
ከዛ ወደ መጀመሪያው መኑ ተመለሳላቹ
በመቀጠል Install zip from sd card–
>choose zip from sd card–>select
aromafilemanage r.zip–> Yes-
install
aromafilemanage r.zip
ከዛ Yes ብላቹ ከመረጣቹ በኋላ aroma file
manager ይከፈታል ከዛ DATA/SYSTEM
ውስጥ ትገቡና gesture.key( ፓተርን
የምትጠቀሙ ከሆነ) የሚለውን ወይም ደሞ
password.key( ፒን ኮድ የምትጠቀሙ
ከሆን)
የሚለወን አጥፉት
በመጨረሻም ስልኩን አጥፍታቹ ስታበሩት
የመስላቹሁን ፒን ኮድ አስገቡ ከዛም ስልኩ
በቀጥታ ይከፈታል።
መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ"

31/03/2016

ስልካችንን በትክክለኛው መንገድ
ቻርጂ ለማድረግ የሚረዱ 5 ቁም
ነገሮች ፡፡
1.ከ ስልኩ ብራንድ (Off-brand chargers) ውጭ
በሆነ ሌላ ቻርጀር ቻርጂ አለማድረግ ፡፡
2. ስልካችንን ቻርጂ በምናደርግበት ወቅት
አለመጠቀም፡፡
3. ሰልክን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጂ እና (100% battery
full )ማድረግ ባትሪውን በቶሎ እንዲበላደሽ
ያደርገዋል ነገር ግን ከ 40% _ 80% ከሆነ የበትሪው
ን እድሜ ሊያረዝምልን ይችላል፡፡
4፣ ስልካችንን በማንጠቀምበት ሰአት ለምሳሌ፡ ማታ
ስንተኛ ስልካችን አጥፈተን ብንተኝኛ ለስልካችን ባትሪ
እድሜን ያረዝመዘል
5፡ የ ሰልካችን የችርጂ መጠን 0% እስኪሆን
መጠቀም የለብንም ስለዚህ ቶሎ ቻርጂ ማድረግ ፡፡

Address

Agaro

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kelifa mobile center Agaro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share