Kedir Ye Computer Sera

Kedir Ye Computer Sera lemangnawum ye computer sera yigobgnun ለማንኛውም የኮምፒዩተር ስራ ይጎብኙ?

ከድር የኮምፒውተር ጥገናቁጥር 2አድራሻ፦ሰሚት ፊጋ ትራፊክ መብራቱ አለፍ ብለውቅዱስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 0280911997723
04/11/2021

ከድር የኮምፒውተር ጥገና
ቁጥር 2
አድራሻ፦ሰሚት ፊጋ ትራፊክ መብራቱ አለፍ ብለው
ቅዱስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 028
0911997723

New logo
06/10/2020

New logo

25/04/2020
ሰላም የፔጁ ተከታዬች የዩትዩብ ቻናሌን ሳብስክራይብ በማረግ ኣዳዲስ መረጃወች ያግኙ
21/03/2020

ሰላም የፔጁ ተከታዬች የዩትዩብ ቻናሌን ሳብስክራይብ በማረግ ኣዳዲስ መረጃወች ያግኙ

ኤክስተርናል ሀርድ ዲስክ / ሚሞሪ ኮራብት ካረገብዎት በዚ መልኩ እናስተካክላለን subscribe like share ያርጉት
21/03/2020

ኤክስተርናል ሀርድ ዲስክ / ሚሞሪ ኮራብት ካረገብዎት በዚ መልኩ እናስተካክላለን subscribe like share ያርጉት

Be Nur advert 0929 06 08 84
14/12/2019

Be Nur advert 0929 06 08 84

25/07/2019

Lenovo thinkpad core i 5
1000Gb
4Ram
Screen size 15. 6 inc
230 ghz

ማይክሮሶፍት የዊንዶው 7 ማሻሻያን በጥር ወር ያቋርጣልአዲስ አበባ ሃምሌ 10/2011፡- ማይክሮሶፍት ላለፉት 10 አመታት አገልግሎት የሰጠውን የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲቀይሩ ላለፉ...
25/07/2019

ማይክሮሶፍት የዊንዶው 7 ማሻሻያን በጥር ወር ያቋርጣል
አዲስ አበባ ሃምሌ 10/2011፡- ማይክሮሶፍት ላለፉት 10 አመታት አገልግሎት የሰጠውን የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲቀይሩ ላለፉት ስድስት ወራት የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ቢሰራም ተጠቃሚዎች በተፈለገው መጠን ወደ አዲሶቹ የዊንዶው ምርቶች አለመሳባቸው ተጠቁሟል፡፡
ኮሌክቲቭ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደጠቆመው ከሆነ 18 በመቶ የሚሆኑ ግዙፍ ኩባንያዎች አሁንም ወደ ዊንዶው 10 ምርት ፊታቸውን አለማዞራቸወን ይፋ አድርጓል፡፡
በ2019 መጀመሪያዎቹ 43 በመቶ ኩባንያዎች የዊንዶው 7 ምርቶችን እንደሚጠቀሙ የገለጹት ተመራማሪዎች ከዚህ ውስጥ 17 በመቶ የዊንዶው 7 ምርት አገልግሎት እደሚቋረጥ እንኳ ምንም እንደማያውቁ ተጠቅሷል፡፡
ሆኖም ማይክሮሶፍት ደንበኞቹ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዊንዶው 7 ምርቶችን ያለምንም ችግር እዲጠቀሙ እያደረገ ይገኛል፡፡
የማይክሮሶፍት ዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ብዛት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ከሆኑ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በ50 በመቶ የሚልቅ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የማይክሮሶሰፍት ዊንዶው 10 ምርት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን የደህንነት ሁኔታውን ጥሩ እንዳደረገው ተጠቁሟል፡፡ የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም አገልግሎቱ በፈረንጆቹ ጥር/2020 እንደሚቋረጥ ይጠበቃል፡፡ ምንጭ ኢንፎሴክ ማጋዚን

Eid Mubarak
04/06/2019

Eid Mubarak

For All
07/05/2019

For All

31/03/2019

Alamata

Send a message to learn more

Address

O1 Kebele
Alamat'a

Telephone

+251914548586

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kedir Ye Computer Sera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kedir Ye Computer Sera:

Share