Boku Computer Training Center

Boku Computer Training Center #+251965034973/+251965025585

📱 maintenance
🖥️ maintenance
📺 maintenance and others

ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች    ማታ 1፡00 ኳታር 🆚 ኢኳዶር LIVE ON▶️KAN 11 HD LIVE ON▶️Persiana Sports HDLIVE ON▶️ETV ME...
20/11/2022

ዛሬ የሚደረግ የአለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች

ማታ 1፡00
ኳታር 🆚 ኢኳዶር

LIVE ON▶️KAN 11 HD
LIVE ON▶️Persiana Sports HD
LIVE ON▶️ETV MEZNAGNA
LIVE ON▶️beIN Sports HD
LIVE ON▶️Qatar TV HD

-KAN 11 HD አሞስ-11036 H 6082
-Persiana,S Yah-12595 V/H 27500
-ETV MEZ ኢትዮ ሳት-11105H4500
-ቤን ስፖርት ናይል ሳት-11054 H 27500
- ቤን ስፖርት አረብ ሳት-11566 H 27500
-Alkass 1 HD ናይል ሳት-11919 H 27500
-Alkass 1 HD አረብ ሳት-11678 H 27500
-Qatar TV HD ናይል ሳት-10834 V 27500
-Qatar TV HD አረብ ሳት-10770 V 27500

23/01/2021

~+ አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማገናዘብ የሚገባዎ 10 ነገሮች ከምሳሌ ጋር ~+
መግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
1~ ፕሮሰሰር(Processor)
ብዙ ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ፣ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcom Snapdragon(652/820/821) ቢሆን ይመረጣል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።
2 ~ ካሜራ
ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13mp(Megapixels) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
3 ~ ባትሪ
ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh(Miliamp Hour) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።
4 ~ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS)
የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ።ለምሳሌ samsung galaxy ስልኮች ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
5 ~ Storage
ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(microSD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
6 ~ Headphone Jack
HeadPhone 3.5mm audio
jack ቢሆን ይመረጣል።
7 RAM ከተቻለ ከ4GB በላይ ቢሆን ጥሩ ነው ነገርግን ለመካከለኛ ተጠቃሚ 2GB በቂ ነው
8 USB File transfer USB 2.0 በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆ ይነረጣል , USB 3.0 ቢሆን ጥሩ ነው.
9 Physical Size በኢንች ለናንተ የሚቸውንም መምረጥ አለባችሁ በተለይ ለአያያዝ ምቹ መሆኑን አረጋግጡ።
10 የሚቀበለው የሲም ካርድ አይነት መለየት።
ምሳሌ ከታች ያለውን Specification ተመልከቱ።
Dimensions: 75.8 x 164 x 8.9 mm
Weight : 205 g
SoC: MediaTek Helio P35 (MT6765)
CPU : 4x 2.3 GHz ARM Cortex-A53, 4x 1.8 GHz ARM Cortex-A53, Cores : 8
GPU : PowerVR GE8320, 680 MHz
RAM : 3 GB, 4 GB, 6 GB
Storage : 32 GB, 64 GB, 128 GB
Memory cards : microSD, microSDHC, microSDXC
Display : 6.5 in, TFT, 720 x 1560 pixels, 24 bit
Battery : 5000 mAh, Li-Ion
OS: Android 10
Camera : 8000 x 6000 pixels, 1920 x 1080 pixels, 30 fps
SIM card : Nano-SIM
Wi-Fi : a, b, g, n, n 5GHz, ac, Dual band, Wi-Fi Hotspot, Wi-Fi Direct
USB: 2.0, Micro USB
Bluetooth: 5.0
Positioning: GPS, A-GPS, GLONASS, BeiDou

22/01/2021

Oddu gamachisa. Ethiosat irati OBS galera
freq11155/45000/H walif dabarsa

31/12/2020

👉 ኢትዮ ሳት ላይ ያሉ የቻናሎች ዝርዝር
1.🖥 EBS HD
2.🖥 EBS MUSICA SD
3.🖥 EBS CINEMA SD
4.🖥 EBS SD
5.🖥 Sodere TV HD
6.🖥 ETV News HD
7.🖥 ETV News SD
8.🖥 ETV Languages SD
9.🖥 ETV ENTERTAINMENT SD
10.🖥 AMHARA TV HD
11.🖥 Amhara TV SD
12.🖥 Amhara TV2 SD
13.🖥 FANA HD TV
14.🖥 FANA SD TV
15.🖥 Afri Health HD
16.🖥 Hagerie Tv HD
17.🖥 TV Ethiopia HD
18.🖥 Addis TV HD
19.🖥 Addis TV SD
20.🖥 ARTS TV HD
21.🖥 WALTA TV HD
22.🖥 ESAT HD
23.🖥 NBC Ethiopia TV HD
24.🖥Tigrai TV HD
🖥Tigrai TV SD
25.🖥Hornsat Islamic
26.🖥Hornsat Music
27.🖥Hornsat Seires
28.🖥Hornsat Hindi
29.🖥Hornsat Drama
30.🖥Hornsat Kids
31.🖥Hornsat Sport
32.🖥 MOE SD
33.🖥 Dire Tv SD
34.🖥 SRTV SD
35.🖥 Afar TV SD
36.🖥 South TV SD
37.🖥 OBN HD
38.🖥 OBN SD
39🖥 OBN Sd
40.🖥 Amhara TV Sd
41.🖥 South TV Sd
42.🖥 ARTS Sd
43.🖥 Balageru Sd
44.🖥 EBS Sd
45.🖥 FANA TV Sd
46.🖥 Walta TV Sd
47.🖥 Ahadu TV HD
48.🖥 ASRAT Media House SD
49.🖥 Balaguru SD
50.🖥 Ethiopia Lijoch SD
51.🖥 CNBC Africa SD
52.🖥 ETHIOSAT DEMO SD
53.🖥 ETV News SD
54.🖥 ETV Entertament SD
55.🖥 ETV Language (ETV VOT) SD
56.🖥 Ahadu TV
57.🖥 RT News SD
58.🖥 RT Docmentary SD
59.🖥 TRT World SD
60.🖥 NHK World japan SD
61.🖥 France 24 ( in English ) SD
62.🖥 Black Max SD
63.🖥 TIVI5MONDE SD
64.🖥 TV5MONDE AFRIQUE SD
65.🖥 Fight COVID-19 SD
66.🖥 Harari Edu TV SD
67.🖥 Oromia Edu TV SD
68.🖥 Tigray Edu TV SD
69.🖥 Somail Edu TV SD
70.🖥 BG Edu TV SD
71.🖥 Amhara Edu TV SD
72.🖥 SNNP Edu TV SD
73.🖥 Moaa TV SD
74.🖥 Elshaddai Television SD
75.🖥 Gospel TV SD
76.🖥 CM TV SD
77.🖥 Winners Way TV SD
78.🖥 Jesus Wonderful SD
79.🖥 OCN TV SD
80.🖥 River TV SD
81.🖥 Jesus TV Ethiopia SD
82.🖥 Evangelical TV SD
83.🖥 7SPIRITS TV SD

_________________________________________
Contact
0965025585 —————————————

26/12/2020

🛑አስደሳች መረጃ ለፊልም ወዳጆች በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የMBC ፓኬጅ ከስፖርት ቻናሎች ጋር ኢትዮ ሳትን ተቀላቅሏል የሚሰራው በHD ሪሲቨር ብቻ ነው።
📡Ethiosat 10985 H 45000
📺MBC 1
📺MBC 2
📺MBC 3
📺MBC ACTION
📺MBC BOLLYWOOD
📺MBC DRAMA
📺Hornsat Sport News
📺Hornsat Sport 2
📺Hornsat Sport 3
📺Hornsat Sport 4
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈

23/12/2020

Ethiosat 57°E
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
°°°°°°°°°°°°

lemiti feligu bezi silk contact argun +251965025585

08/08/2020

ƝƲƦƲ ሳይቴክ:
የኮምፒዉተራችን storage space ሲሞላብን እንዴት ማስለቀቅ እንችላለን
የኮምፒዉተርዎ storage space ሞልቶበት ተቸግረዋል፡፡ እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ

1. Windows Disk Cleanup
ለብዙዎች እፎይታን የሰጠ tool ሲሆን የኮምፒዉተራችንን ስቶሬጅ የሞሉብንን የተለያዩ ፋይሎች በማጥፋት ብዙ ትርፍ storage space እንዲኖረን ያስችለናል፡፡ ኮምፒዉተራችን ላይ የማንጠቀምባቸዉ እና የማይጠቅሙን ጊዜያዊ ፋይሎችን (temporary files) በማጥፋት ኮምፒዉተራችን ላይ ብዙ ቦታ እንዲኖረን ያስችለናል፡፡
Windows Disk Cleanup ለመጠቀም የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-
1. Computer window (Start -> Computer)
2. hard-drive ላይ Right-Click በማድረግ ‘Properties’ የሚለዉን መምረጥ
3. ‘General’ tab ዉስጥ ‘Disk Cleanup’ የሚለዉን click ማድረግ
4. Windows scan አድርጎ ምን ያህል ቦታ ማስለቀቅ እንደምንችል ያሳዉቀናል
5. ከ drive ላይ ማጥፋት የምንፈልጋቸዉን ፋይሎች መርጠን ok ማለት



2. የማንጠቀምባቸዉን ፕሮግራሞች Uninstall ማድረግ
አብዛኞቹ ኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች የኮምፒዉተራቸዉን ቦታ የሚያጣብባቸዉ የጫኗቸዉ ሶፍትዌሮች እና ጌሞች ናቸዉ፡፡ የማንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮች Uninstall በማድረግ ቦታ መቆጠብ እንችላለን፡፡ ከኮምፒዉተሮ ላይ የማይፈልጉትን ሶፍትዌር ለማጥፋት የሚከተሉትን ቅደምተከተሎች ይከተሉ፡-

1. Start -> Control Panel -> Uninstall a program
2. ብዙ ቦታ የያዘዉን ሶፍትዌር ለማወቅ በ size ቅደም ተከተል ይደርድሯቸዉ፡፡
3. ማጥፋት የፈለጉትን ሶፍትዌር መርጠዉ Uninstall የሚለዉን ይጫኑ፡፡

3. የተደጋገሙ ፋይሎችን ያጥፉ
ዊንዶዉስ በራሱ የተደገሙ ፋይሎችን ለይቶ የሚያጠፋ ሲስተም የለዉም ስለዚህ ይህንን ስራ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን መጫን ይኖርብናል፡፡ ይህንን የሚያደርጉ የተለያዩ ሶፍትዌሮች አሉ፡፡ ከነዚህም ዉስጥ Duplicate Sweeper አንዱ ነዉ፡፡ Duplicate Sweeper ኮምፒዉተራችን ላይ ያሉ የተደጋገሙ ፋይሎችን scan አድርጎ ያቀርብልናል፡፡ እኛም ከዘ ዉስጥ የተደገሙ መሆናቸዉን እያረጋገጥን ማጥፋት እንችላለን፡፡

4. ጊዜያዊ ፋይሎች (Temporary Files)
በ Windows Disk Cleanup አማካኝነት ጊዜያዊ ፋይሎችን እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አይተናል፡፡ ነገርግን Windows Disk Cleanup ሊያገኛቸዉ የማይችሉ እንደ browser ያሉ የጫንናቸዉ ሶፍትዌሮች የፈጠሩትን ጊዜያዊ ፋይሎች ለማጥፋት የሚያስችለን ሌላ መንገድ Google Chrome ን እንደ ምሳሌ በመዉሰድ እናያለን፡፡
1. Google Chrome ን ይክፈቱ
2. settings menu ይክፈቱ
3. More tools የሚለዉን ይምረጡ
4.Clear Browsing data የሚለዉ ዉስጥ በመግባት ማጥፋት የሚፈልጉትን ጊዜያዊ ፋይል
መርጠዉ ያጥፉ

5. Recycle Bin ዉስጥ ያሉ ፋይሎችን ያጥፉ
ከኮምፒዉተራችን ላይ ያጠፋናቸዉ ፋይሎች permanently delete ካላደረግናቸዉ መልሰን ብንፈልጋቸዉ ማግኘት እንድንችል Recycle Bin ዉስጥ ይቀመጣሉ፡፡ ከላይ ባሉት መንገዶችግን ያጠፋናቸዉ ፋይሎችም Recycle Bin ዉስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ እነዚህ Recycle Bin ያሉ ፋይሎች ከኮምፒዉተራችን ላይ የያዙትን storage space እንደያዙ ነዉማጥፋት የሚቆዩት፡፡ ስለዚህ storage space ለማስለቀቅ እነዚህን የማንፈልጋቸዉ ፋይሎች ከRecycle Bin ዉስጥ ይኖርብናል፡፡

09/05/2020

#በኢትዮጵያ በመጪው ሰኔ 14/2012 ዓ.ም ከማለዳው #12:45_6:33 ሰዓት ድረስ የሚቆይ #የፀሃይ ግርዶሽ እንደሚከሰት የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

ግርዶሹ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታይ ሲሆን ክስተቱም
#ወለጋ


አካባቢ ቀኑ የሚጨልም ይሆናል ተብሏል።

በተቀረው የአገሪቱ ክፍል ደግሞ በዕለቱ በከፊል ጨለማ ሊሆን እንደሚችል
ምንጭ

Address

Ambo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boku Computer Training Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Boku Computer Training Center:

Share