13/01/2023
በምድሬ ገነነት አርባ ምንጭ ነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ምንጮቹ, የተፈጥሮ ዋና,የፍቅር መገለጫ የሆኑ ዛፎች, እጅግ ውብ የሆኑ በሀረግ የተጣመሩ ደኖቹ, በጫሞ ሀይቅ በኩል በጀልባ የምጎበኙው የአዞ ገበያ, የእግዜር ድልድይ, በሳራማው ክፍል በኩል የምታዩ የአማሮ ሰንሰለታማ ተራራዎች እና መዳው ላይ የምገኙት ውብ የሆኑ ዘብራዎች እንድሁም የምያምሩ ሀይቆቹን የምያሳዩ ቭይውዎች ተመልከቱ!!! በጥቅቱ ብቻ