24/07/2023
ሌላ የምስራች በድጋሚ
Gamo Giya - Online Market & Delivery በነፃ ሊያዘንጦት ለአንድ ሳምንት የሚቆይ Giveaway አዘጋጀላቹ
1ኛ, ይህንን ፖስት Like ያድርጉ
2ኛ, ይህንን ፓስት Share ያድርጉ
3ኛ, ያሻዎትን Comment ይፃፉ
4ኛ, ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ብዙ የ Comment Like ያግኙ
5ኛ, ካሉበት ቦታ ሳይነሱ ባሉበት ሆነው ሽልማትዎን ይቀበሉ
በተጨማሪም ከአንድ አሸናፊ በቀር ላሉ በ Comment Like ደረጃ ለሚከተሉት 5 ተጨማሪ ሰዎች የካርድ ስጦታ አዘጋጅተናል ።
ማሳሰብያ ፦ ተሸላሚው ከተሸለመ በኋላ ያለበት ቦታ አድርሰን ፎቶ አብረነው የምንነሳ ሲሆን በዚህ የማይስማማ ማንኛውንም ሰው እንደማንሸልም እናሳውቃለን ፤ በተጨማሪም ተሸላሚው የ Facebook ገፃችንን Follow ማድረግ ይኖርበታል ።
የ Facebook ገፃችን
Gamo Giya - Online Market & Delivery
Gamo Giya - Online Market & Delivery
ስልክ ፦ 09 07 81 31 22
09 07 58 18 49
አርባምንጭ, ኢትዮጵያ