Generalist marriage and family consultant

Generalist marriage and family consultant Marriage and family is building block for all ivstitutions inclueing Crurch!

Never miss it!
26/10/2024

Never miss it!

Food processing technology at Assosa Agricultural TVET College!
22/01/2023

Food processing technology at Assosa Agricultural TVET College!

08/01/2023

AMAZING KIDS PROGRAM!

Best advice!
30/12/2022

Best advice!

🚺✅ ✅🚺

የትዳር ምርጫሽን ስትመርጭ ብር ያለው ፣ቆንጆ የሆነ ተክለ ስውነቱ ያማር፣ወይም ሀብታም ፣የተማር ድልቅቅ አርጎ የሚያኖርሺ ትፈልጊ ይሆናል አትሳሳች ።

ትዳር በሀብት ብዛት የማትወሰን በመልክ ማማር የማትመካ ድንቅ የህይወት መንገድ ናት ።

እህቴ ሆይ: መልኩ ሳይሆን ቆንጆ ልብ ቆንጆ የሆነውን፣ልብሱ ሳይሆን ንፁህ ልቡ ንፁህ የሆነውን የህይወት አጋርሺን ከፈለግሺ የምትወጂውን ወንድ ከማንም ጋር አታወዳድሪው ሀይማኖትን አክብሪና ፈጣሪውን የሚፈራ ባል እንዲሰጥሺ አስተምሪው በትዳርሺ ደስታ እንዲኖርሺ ከፈለግሺ ህይወትሺን ከማንም ጋር አታወዳድሪው ባልሺ ማለት የአባትሺ ምትክ ማለት ነው።

ተከባከቢው እንጂ አትጨቃጨቂው ወንድ ባልሺ የደስታ ምንጭሺ ነው ከእቅፉ ውስጥ ገብተሺ ሌላ አለም ውስጥ የገባሺ እስኪመስልሺ የሚያስደስትሺ ባልሺ ነው።

ያንችባል ላንች ውብና ቆንጆ ንጉስሺ ነው ። አክብሪው በደካማጎኑ ገብተሺ አበርችው ሀይል ሁኛው አጠንክሪው። ከተሳሳተ አስርጂው ደስታን ስጪው ብርታት ሁኛው ያኔ የህይወት ጣእሙን ታውቂያለሺና
ለሁላችንም በአምላኩ የሚፀና ወንድ ይስጠን ፈጣሪውን የሚፈራ ትዳሩን ያከብራልና።

✅ ✅

መልክ ትዳር አይሆንም የተስተካከ ተክለ ሰውነቷ ቤትህን አያቆመውም፣ያትልቅ መቀመጫዋ ለቤትህ ሶፍ አይሆንህም ልብ በል ትዳር ማለት የህይወትን ጣዕም የምታውቅበት የምትደጋገፍበት በሳል የምትሆንበት አባት የምትሆንበት ከብቸኛነት ወተህ ሁለተኛ እናት የምታገኛበት፣ሀሳብህን የምትጋራልህ፣መፍትሄ የምስጥህ የህይወትህ ማጣፈጫ ደስታን የምሰጥህ ሴት ከፈለክ መልኳን ሳይሆን ከአስተሳሰቧ፣ከአለባበሷ ሳይሆን ከፈጣሪ ፈሪነቷ፣ ልብ ብለህ እያት በአሁኑ ስአት ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ማገኛት መታደል ነውና ።

መልኳን ሳይሆን ለአንተ ያላትን አመለካከት አስብ ለዘላለም አብሮህ የሚኖርው ልቧ ላይ ያለው ላንተ ያላት ፍቅር እንጂ መልኳ አይደለም
ወንድሜ ሆይ ለህይወትህ ስኬትን ከፈለክ አይንህ ሳይሆን ልብህ ያርፈባትን ሴት አግባ አይን ቀለዋጭ ነው ብዙ ያምርዋልና ልብህን አዳምጥ።

ያንተሚስት ላተ ብቻ ቆንጆና ውብ ናት ያንተ ሚስት ላተ ንግስት ናአት ወንድሜ ሆይ ሚስትህን ከማንም ጋር አተወዳድራት እራስን ሆኖ መኖር ጥበብ ነው እንደራስ መኖር ብስለት ነው ። ህይወትህን ከማንምጋር አተወዳድር ( ትዳርህን) እንደራስህ ሆነክ ከኖርክ እራስህን ከማንም ጋር ሳይሆን ከርስ ጋር ካወዳደርከው በህይወትህ ደስተኛ ነው የምትሆነ።

መልክ ትዳር አይሆንም ጎጆን አያቆምም ፈጣሪዋን ፈሪ ትዳሯን አክባሪ ታዛዥ ሚስት ከፈለክ አተም ፈጣሪህን ፈሪ ሁን ፈጣሪን የሚፈራ ፍቅርን ያውቃልና ለሁላችንም ፈጣሪውን የሚፈራ የተባርከና የተቀደሰ ፍቅርና ትዳር ይስጠን

"አምላክ ያገናኛውን ማንም አይለየውም"።👫

ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት
ምርጥ መጣጥፎች

Happy marriage for Man of God Tsegaye and Alemnesh!
04/12/2022

Happy marriage for Man of God Tsegaye and Alemnesh!

10/10/2022

Word of God througg woman of God Chuchu at MFN Assosa!

06/10/2022

Thank you for your response!

For Assosa Agri TVET regular students!
26/09/2022

For Assosa Agri TVET regular students!

ለአሶሳ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ነባር መደበኛ ሰልጣኞች የተላለፈ የመግቢያ ጥሪ
📝📝📝📝📝📝📝
የ2015 ዓ.ም አዲሱ የትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም ከ28_30/2015 መሆኑን ኮሌጁ ይገልፃል።

......ስለማይነገር ስጦታ...
16/09/2022

......ስለማይነገር ስጦታ...

ምስጋና

መልካም አድስ ዓመት እያልን  አሶሳ ከተማ እና አከባቢ የምትገኙ ነጌ ጧት አውራ ዶሮ መግዛት ትችላላችሁ።
09/09/2022

መልካም አድስ ዓመት እያልን አሶሳ ከተማ እና አከባቢ የምትገኙ ነጌ ጧት አውራ ዶሮ መግዛት ትችላላችሁ።

Address

Assosa
Asosa

Opening Hours

09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Generalist marriage and family consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share