02/01/2022
የባንክ ባለቤት መሆን ለሚፈልጉ የኢትዮጵያ ዲያሥፖራዎች!
**********************************
በቅርቡ በተሻሻለው የብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ሐብታቸውን በማፍሰስ የባንክ ባለቤት እንዲሆኑ ፈቅዷል፤ በዚህ መሠረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚከተሉትን መስፈርቶችን በማሟላት የባንክ ባለቤት መሆን ይችላሉ፡፡
1. የኢትዮጵያ ዜግነታቸውን ያልቀየሩ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የታደሠ ፓሥፖርታቸውን በመያዝ በኢትዮጵያ ብር የአክሲዮን ድርሻዎችን በመግዛት የባንክ ባለቤት መሆን ይችላሉ፡፡
2. የሌላ ሐገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታደሰ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ቢጫ ካርድ በማቅረብ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት የባንክ ባለቤት መሆን ይቻላል፡፡ የሌላ ሐገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የባንኮችን የአክሲዮን ድርሻ መግዛት የሚችሉት በኢትዮጵያ ብር ሳይሆን ዜግነት ባላቸው ሐገር ገንዘብ(ዶላር፣ዮሮ፣...........) ነው፡፡
👉🏼 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ኢንቨስት ያድርጉ፤በሐገርዎ ኢኮኖሚ አሻራዎን ያስቀምጡ፡፡
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን/ይፃፉልን፡፡
ሥልክ፡ +251911734478 /966933127
ቴሌግራም፡
ዋትሥአፕ፡ +251966933127
ኢሜል፡ [email protected]
********************
+251911734478