አዋሽ7 የኢትዮፕያ ጉሮሮ

አዋሽ7 የኢትዮፕያ ጉሮሮ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዋሽ7 የኢትዮፕያ ጉሮሮ, Business service, Awash.

🐛🐛🐛🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🍀🍀ነገ ቅዳሜ  #በክቡር ከንቲባችን ግንባር ቀደምነት በሀቢብ አህመዳ ሞራል ሰጪነት ከተማችንን ፏ አድርገን እንውላለን ማንም ሰው እንዳይቀር።
26/06/2020

🐛🐛🐛🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🌳🌱🍀🍀ነገ ቅዳሜ #በክቡር ከንቲባችን ግንባር ቀደምነት በሀቢብ አህመዳ ሞራል ሰጪነት ከተማችንን ፏ አድርገን እንውላለን ማንም ሰው እንዳይቀር።

አዋሽ ከተማ መስተዳድር ወጣቶችና ስፖርት ፤ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባደረገው ሙሉ ድጋፍ በዛሬው ቀን የአዋሽ ከተማ መስተዳድር ሙዝየም ማ...
25/06/2020

አዋሽ ከተማ መስተዳድር ወጣቶችና ስፖርት ፤ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባደረገው ሙሉ ድጋፍ በዛሬው ቀን የአዋሽ ከተማ መስተዳድር ሙዝየም ማእከል አስመረቆ መክፈቱን ያበሰረ ሲሆን የአዋሽ ከተማ መስተዳድር ወጣቶችና ስፖርት ፤ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት የክልሉንና የከተማውን ባህል እና ታሪክ የሚያንፀባርቁ እሴቶችን ለማስተዋወቅ በዝግጅት ላይ ይገኛል።

25/06/2020

Haji Burahaba Awash

#በሃገር ደረጃ በልዩ ሁኔታ ትኩረት ከተሰጠባቸው አንዱና ዋንኛው የወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ እና በከተሞች ዙሪያ በሚኖሩ ዜጎች የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት እና በአስተማማኝ ሁኔታዎች ማረጋገጥ መቻል ነው።

በመሆኑም በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በገቢ ረሱ ዞን በአዋሽ ከተማ መስተዳድር ከንቲባ የስራ ዕድል ፈጠራ እና የከተማ ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት በዚሁ ሃገራዊ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተቀመጠው እቅድና አቅጣጫ መሰረት በከተማይቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተንሰራፋ የመጣውን የስራ አጥ ወጣቶችን በግንባር ቀደምትነት በሁሉም መስኮች የስራ እድል ለመፍጠርና የህዝባችንን ምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት የምንሰራ መሆናችንን ለመላው የከተማ ህዝብና ወጣቶች በአክብሮት እንገልፃለን።

*በመሆኑም የከተማ ግብርና በዋነኝነት ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ድርሻው የጎላ ነው ሆኖም በኛም አከባቢ በዚህ የምግብ ዋስትናን በተጨባጭ ለማረጋገጥ በሚሰሩ ስራዎች ወጣቱም ሆነ መላው ህዝብ ከጎናችን በመሆን ድህነትንና ስራ አጥነትን ድል እንድናደርግ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

*ለወጣቶች ለሃገር የጀርባ አጥንት ለሆኑት ትኩስ ሃይላችን ያለን አክብሮት ወደር የለውም በኛ ጽ/ቤት ቅድሚያ ከሰጠናቸው ዋና ዋና ትኩረት ካደረግንባቸው አንዱ ዘርፈ ቡዙ #የስራ እድሎችን መፍጠር ነው ዛሬን በትጋት ሰርተን ለነገው ሃገር ተረካቢ ትውልድ #የበለጸገች፤የለማች፤ያደገች፤እንዲሁም ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ ለመገንባት እንዲቻል ሁሌም ለወጣቶች ስራ እድል ፈጣራ ቅድሚያ እንሰጣለን::

ድህነትን ኋላቀርነትን በስራ በልማት በእድገት ድል እናደርጋለን ሁሉም ወጣት ከጎናችን እንዲቆም ጥሪያችንን እናቀርባለን።

#የአዋሽ ከተማ ጥቃቅን አነስተኛ #ኢንተርፕራይዝ እና ሴፍቲኔት ቢሮ ስራ አስኪያጅ፦አቶ #ሙስጠፋ ቡርሃባ (ሀጂ)

24/06/2020

Address

Awash

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዋሽ7 የኢትዮፕያ ጉሮሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share