Lissan Printing and Advert

Lissan Printing and Advert Bring your vision and we will print it.

2016 ሊያልቅ 364 ቀን ብቻ ስለቀረው እንዳንዘናጋ!በአዲሱ አመት ያለው ለውጥ የቁጥር ብቻ እንዳይሆን! ይልቅ እንዲቀየር የምንፈልገው ነገሮች ሁሉ ከአዲሱ አመት ጋር እንዲቀየሩ ማሰብ ያስፈ...
13/09/2023

2016 ሊያልቅ 364 ቀን ብቻ ስለቀረው እንዳንዘናጋ!
በአዲሱ አመት ያለው ለውጥ የቁጥር ብቻ እንዳይሆን! ይልቅ እንዲቀየር የምንፈልገው ነገሮች ሁሉ ከአዲሱ አመት ጋር እንዲቀየሩ ማሰብ ያስፈልጋል። ያንን ካላንደር አይቀይረውም። የምትቀይረው አንተ ነህ! ድግሱ ላይ እንዳታተኩር! ጭንቀቱ ላይም አታተኩር። ይልቁንም እግዚአብሔርን አስቀድምና ወደራስህ ተመልከት።

በአዲሱ አመት የምታሰቡትን ለውጥ እንዳፍቃዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
በሚቀጥለው ከፍታ ላይ እንገናኝ!

ወላጆች ሰምተዋልShare ለወላጆች እና ልጆችምርጥ ዕቃ ለልጆች መማሪያምቹ የመማሪያ ካርዶች /kids learning cards/♦በቀላሉ የማይቀደድ♦በውሃ የማይበጣጠስ♦የማይተጣጠፍ እና የማይሰባ...
24/12/2021

ወላጆች ሰምተዋል
Share ለወላጆች እና ልጆች

ምርጥ ዕቃ ለልጆች መማሪያ
ምቹ የመማሪያ ካርዶች /kids learning cards/

♦በቀላሉ የማይቀደድ
♦በውሃ የማይበጣጠስ
♦የማይተጣጠፍ እና የማይሰባበር
♦ለረጅም ጊዜ የሚቆይ

♥አማርኛ ፊደላት ከምሳሌ እና ከምስል ጋር /Amharic alphabet with examples and pictures/
♥እንግሊዝኛ አልፋቤት ከምሳሌ እና ከምስል ጋር /English alphabet with examples and pictures/
♥ቁጥር የግዕዝን ጨምሮ ከነጽሁፉ በአማርኛና በእንግሊዝኛ /Numbers with Text/
♥የዱር እና የቤት እንስሳት ከነምስላቸው /Domestic and wild animals/
♥የቀለም መለያ /Colour cards/
♥ወራት እና ቀናት /Months and days/
♥የሰውነት ክፍሎች /Body parts/

#በ0911001435 ይደውሉልን!!!
በቴሌግራም https://t.me/Lissanework ፃፉልን!

 !ባነር፣ ስቲከር፣ ሜሽ፣ ትራንስፓረንት፣ አንፀባራቂ ስቲከር እና ባነር፣ ባንዲራ እና ፍሮስትድ ስቲከር♦ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች♦የተለያዩ ዓይነት ዲዛይን እና ህትመቶች♦ለማንኛውም ፕሮግ...
08/08/2021

!

ባነር፣ ስቲከር፣ ሜሽ፣ ትራንስፓረንት፣ አንፀባራቂ ስቲከር እና ባነር፣ ባንዲራ እና ፍሮስትድ ስቲከር

♦ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች
♦የተለያዩ ዓይነት ዲዛይን እና ህትመቶች
♦ለማንኛውም ፕሮግራም
♦በየትኛውም ብዛት



and

ዲዛይን እና ህትመት

በልዩ ቅናሽ
በተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን

ፈጥነው ይደዉሉ፡-
0911001435/0991397218

http://t.me/Lissanework for contact
http://t.me/LissanPrinting channel

 ! ♦ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች♦የተለያዩ ዓይነት ዲዛይን እና ህትመቶች♦ለማንኛውም ፕሮግራም♦በየትኛውም ብዛት   and     for churches & othersለአብያተ ክርስቲያናት እና ...
17/03/2021

!



♦ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች
♦የተለያዩ ዓይነት ዲዛይን እና ህትመቶች
♦ለማንኛውም ፕሮግራም
♦በየትኛውም ብዛት



and for churches & others
ለአብያተ ክርስቲያናት እና ለሌሎች የሚሆኑ ፖስተር እና ባነር ዲዛይን እና ህትመት

በልዩ ቅናሽ
በተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን

ፈጥነው ይደዉሉ፡-
0911001435/0991397218

http://t.me/Lissanework for contact
http://t.me/LissanPrinting channel

 ! ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶችየተለያዩ ዓይነት የቲሸርት ህትመቶችለማንኛውም ፕሮግራምበየትኛውም ብዛት በልዩ ቅናሽበተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለንፈጥነው ይደዉሉ፡-091100...
14/02/2021

!



ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች
የተለያዩ ዓይነት የቲሸርት ህትመቶች
ለማንኛውም ፕሮግራም
በየትኛውም ብዛት



በልዩ ቅናሽ
በተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን

ፈጥነው ይደዉሉ፡-
0911001435/0991397218

http://t.me/Lissanework for contact
http://t.me/LissanPrinting channel

 !  #ብራንዲንግንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶችለማንኛውም ፕሮግራምበየትኛውም ብዛት በልዩ ቅናሽበተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን፡ፈጥነው ይደዉሉ፡-0911001435/09913972...
14/02/2021

!


#ብራንዲንግ

ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች
ለማንኛውም ፕሮግራም
በየትኛውም ብዛት



በልዩ ቅናሽ

በተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን፡

ፈጥነው ይደዉሉ፡-
0911001435/0991397218

http://t.me/Lissanework for contact
http://t.me/LissanPrinting channel

Poster and Banner designs for churches.ለአብያተ ክርስቲያናት የሚሆኑ ፖስተር እና ባነር ዲዛይን እና ህትመት
19/01/2021

Poster and Banner designs for churches.
ለአብያተ ክርስቲያናት የሚሆኑ ፖስተር እና ባነር ዲዛይን እና ህትመት

 !ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶችለማንኛውም ፕሮግራምበየትኛውም ብዛት በአሉን ደምቃችሁ  ምታሳልፉበት አልባሳት በ ተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል፡፡በብዛት ለሚወስድ 169 ብር ብቻበፍሬ ለሚወስድ 1...
18/01/2021

!

ንፁህ እና የሚያጓጉ ህትመቶች
ለማንኛውም ፕሮግራም
በየትኛውም ብዛት



በአሉን ደምቃችሁ ምታሳልፉበት አልባሳት በ ተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተናል፡፡
በብዛት ለሚወስድ 169 ብር ብቻ
በፍሬ ለሚወስድ 199 ብር በቻ
በተጨማሪም እርስዎ በሚሰጡን ዲዛይን እናዘጋጃለን፡

ፈጥነው ይደዉሉ፡-
0911001435/0991397218

http://t.me/Lissanework for contact
http://t.me/LissanPrinting channel

የትኛውም አይነት መልዕክት ወይም የድርጅቶች ማስታወቂያዎች ሊታተሙባቸው የሚችሉ ጥራታቸውን እና ንፅህናቸውን የጠብቁ ማስኮች... #አንድም  #ለጥንቃቄ #አንድም  #ለማስታወቂያእየተጠነቀቁ ያስ...
28/06/2020

የትኛውም አይነት መልዕክት ወይም የድርጅቶች ማስታወቂያዎች ሊታተሙባቸው የሚችሉ ጥራታቸውን እና ንፅህናቸውን የጠብቁ ማስኮች...

#አንድም #ለጥንቃቄ
#አንድም #ለማስታወቂያ

እየተጠነቀቁ ያስተዋውቁ!

#የሚታተምባቸው #ማስኮች
በህትመት እና ያለ ህትመት

ሎጎ፣ ፎቶም ሆነ ጽሁፍ የሚታተምበት

ለማተሚያ ቤቶች እና ብዛት ፈላጊዎች #በልዩ #በቅናሽ

#ስራ #ይዞ #ለሚያመጣ #ለማንኛውም #ሰው #ጣፋጭ #ኮምሽን #አለው!

ለማዘዝ ወይም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን።

https://t.me/LissanPrinting
https://t.me/Lissanework
+251911001435

https://t.me/LissanPrinting/101

ባሉበት ሆነው ባለዎት ጊዜ የሚሰሩትን  #ስራ  #ይፈልጋሉ? በዚህ አብዛኛው የስራ በሮች ዝግ በሚመስልባቸው ወቅቶች.... ይምጡና ከእኛ ጋር ይስሩ!ባሉበት አከባቢ እና ባለዎት ጊዜ ከእኛ ጋር...
28/06/2020

ባሉበት ሆነው ባለዎት ጊዜ የሚሰሩትን
#ስራ #ይፈልጋሉ?

በዚህ አብዛኛው የስራ በሮች ዝግ በሚመስልባቸው ወቅቶች.... ይምጡና ከእኛ ጋር ይስሩ!

ባሉበት አከባቢ እና ባለዎት ጊዜ ከእኛ ጋር ለራስዎ ይስሩ!

#ስራው #ምንድን #ነው???

በቴሌግራም ቻናላችን እና በፌስቡክ ፔጃችን ላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች በአከባቢያችሁ የሚያሰሩ ግለሰቦችንም ሆነ ድርጅቶችን በማናገር ስራዎችን ወደእኛ ይዘው ይምጡ! በዚህም እንዳመጠት ስራ ብዛት እስከ 10 ፐርሰንት ኮምሽን ያገኛሉ! የእርስዎ ስራ የሚሆነው እኛ የምንሰራቸውን ስራዎች በየጊዜው በቴሌግራም ቻናላችን እና በፌስቡክ ፔጃችን ላይ የምንለቃቸውን ስራዎች እየተከታተሉ እና በአከባቢዎ ላሉ አሰሪዎች/ድርጅቶች/ግለሰቦች እያስተዋወቁ ከእኛ ጋር በማገናኘት የሚገባዎን ኮምሽን መውሰድ ነው!
ስራዎቻችን በየጊዜው እንዲደርስዎ የቴሌግራም ቻናላችንን እና የፌስ ቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ! የምንሰራው ስራም ለሌሎች እንዲደርስ የሚያውቋቸውን ሁሉ ይጋብዘልን!

#ይቀላቀሉን እና #አብረን #ለራስዎ #ይስሩ!

ይህንን በአከባቢዎ ሆነው ስራን መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር ያድርጉ!

ቴሌግራም ላይ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጫን ያገኙናል

https://t.me/LissanPrinting

ወይም

page

https://www.facebook.com/LissanPrintingandAdvert/

ለበለጠ መርጃ በቴሌግራም ላይ የሚቀጥለውን ሊንክ በመንካት ይፃፉልን!

https://t.me/Lissanework

Let us print ur vission!

18/06/2020

#ማጂክ #ማግ/የሴራሚክ ብርጭቆ ምንድን ነው??
ማጂክ ማግ ብርጭቆው ቀዝቃዛ በሆነ ጊዜ ማጉ አንድ ወጥ ከለር ይይዛል! ጥቁር ወይም ሰማያዊ ሆኖ ይቆያል!

ብርጭቆው የተፈለገውን ዓይነት ህትመት የሚቀበል ሲሆን ፅሁፍም ሆነ ፎቶ ሊታተምበት ይችላል። የታተመው ነገር የሚታየው ግን ብርጭቆው ውስጥ ትኩስ ነገር ሲጨመርበት ነው። ብርጭቆው በቀዘቀዘ ጊዜ ህትመቱ አይታይም!

ይህንን ከላይ ባሉት ቪዲዮ እና ፎቶዎች ላይ ሊያዩት ይችላሉ።

ፎቶ ወይም ጽሁፍ ለራስዎም ሆነ ለስጦታ ወይም ለፕሮግራም ማሰራት ይፈልጋሉ????
♦ለስጦታ
♦ለልደት
♦ለሰርግ
♦ለማስታወሻ
♦ለፍቅረኛዎ....
እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ማሰራት ከፈለጉ..
ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን። ባሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን!


Join and be a family.
👇👇👇👇👇
https://t.me/LissanPrinting
https://t.me/Lissanework
+251911001435

Address

Awassa

Telephone

0911001435

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lissan Printing and Advert posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share