Ambassador SACCO Ltd

Ambassador SACCO Ltd This is an official page of Ambassador SACCO Ltd. Together we prosper!

Follow us on tik tok for more information👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
20/08/2026

Follow us on tik tok for more information
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

19/08/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Muluken Desalegn Dore, Kasim Kelil Almu, Eyob Ure, Muluken Ashebir Chaka, Oleksandr Zinchēnkö Jr. Sellŏ, Airplane Alenga Atsa, Ťĩmöťhy Åšfãŵ, Sara Woadjo, Abebe Agancho, Demu Aguso, Zed Bek Bekele, Belachew Dosa, እንድሁ በፀጋ ማርመጫ, Birex Man Bekele, ኩንፈያኩን አሚን

 #የአድራሻ  #ለውጥ  #ማስታወቂያበናንተው ጥያቄ መሠረት ቀድሞ ከነበርንበት ሳውላ ኩስቲ ወፉ ህንፃ ወደ መሀል ከተማ  #ከ4 በር ወረድ ብሎ አቢሲኒያ እና ኦሞ ባንክ ሳውላ ቅርንጫፍ ፊት ለ...
17/08/2026

#የአድራሻ #ለውጥ #ማስታወቂያ
በናንተው ጥያቄ መሠረት ቀድሞ ከነበርንበት ሳውላ ኩስቲ ወፉ ህንፃ ወደ መሀል ከተማ #ከ4 በር ወረድ ብሎ አቢሲኒያ እና ኦሞ ባንክ ሳውላ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት መልከ ሆቴል አጠገብ መዘዋወራችንን ለመግለጽ እንወዳለን።
#አምባሳደር #ቁጠባና #ብድር ኃ/የተ መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር🙏
#ኑ #አብረን #እንበልፅግ!

https://vt.tiktok.com/ZSV6guFm8/

Follow us on Tik tok👇👇👇👇👇👇👇👇👇
17/08/2026

Follow us on Tik tok
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

.sacco 189 Followers, 0 Following, 263 Likes - Watch awesome short videos created by Ambassador SACCO Ltd.

‎   ‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨‎  ላስካ እና  !‎‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር (    LTD.)  ‎‎አገልግሎቱን ወደ እርስዎ በ...
16/08/2026


‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
‎ ላስካ እና !

‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር ( LTD.)

‎አገልግሎቱን ወደ እርስዎ በማቅረብ #የባስኬቶ ላስካ_ቅርንጫፉን ከፍቶ ሥራ መጀመሩን በደስታ ያበስራል።

‎አስተማማኝ የቁጠባ አማራጮች ፤ ተመጣጣኝ የወለድ መጠን ያላቸው የብድር አገልግሎቶች ፤ ቅልጥፍና ያለው እና ታማኝ አገልግሎቶች ያገኛሉ።

‎የማኅበራችን አንድ አክሲዮን 1000 ብር ስሆን የሚፈልጉትን የዕጣ መጠን ገዝተው አባል በመሆን የወደፊት የፋይናንስ ጉዞዎን ያቃኑ! እያለን ለዉድ ደንበኞቻችን


‎O አስቸኳይ ጊዜ በድር
‎O የአጭር ጊዜ የንግድ ብድር
‎О መካከለኛ ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የረዥም ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የጀማሪ ንግድ ብደር
‎O ጎተራ የግብርና ብድር
‎O የሞተር ተሽከርካሪ ብድር
‎O ደጋፍ የመንግስት ሰራተኞች ብድር


‎O መደበኛ ቁጠባ
‎O አሞባሳደር የፍላጎት ቁጠባ
‎O ዋድያ ከወለድ ነፃ ቁጠባ
‎O የእድር ቁጠባ
‎0 ጎጆ ቁጠባ
‎O ጎህ የልጆች ቁጠባ
‎O የተሽከርካሪ ቁጠባ
‎O ምርኩዝ የአረጋዊያን ቁጠባ
‎O መቀነት የሴቶች ቁጠባ


‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ100,000 እስከ 500,000 ብር
‎ለ 3 ወራት .............. 4%
‎ለ 6 ወራት ................ 7%
‎ለ9 ወራት .................... 10%
‎ለ አንድ አመት ............... 13%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ500,001 እስከ 1,000,000 ብር
‎ለ 3 ወራት ....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 7.5%
‎ለ 9 ወራት....................... 10%
‎ለ አንድ አመት .......................15%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ1 ሚሊየን እስከ 5 ሚሊየን ብር
‎ለ 3 ወራት....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 9%
‎ለ 9 ወራት .......................13.5%
‎ለ አንድ አመት....................... 15%

‎ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ሲሆን ተቋማችን ከደንበኛው ጋር ድርድር የሚያደርግ ስሆን የፋይናንስ ምክር ፡ ለቁጠባዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ የሚሆኑ ሙያዊ ምክሮችን ወደ ቅርንጫፋችን በመምጣት አባል ይሁኑ፤ ከእኛ ጋር ይበልጽጉ !

‎ #አድራሻ፡ ባስኬቶ ዋና አደባባይ ፊት ለፊት
‎ስልክ ቁጥር፡ [0938989346/0916797159]
‎ኢሜይል/ድረ-ገጽ፡ [email protected]

‎" #ኑ አብረን #እንበልፅግ፣
#ቁጠባችን #ዕድገታችን! !"

AMBASSADOR SACCO LTD.!
TOGETHER WE PROSPER!....

 #ለክቡራን  #ደንበኞቻችን በአዲስ ዓመት ዋዜማ አዲስ ተስፋ ፦እነሆ በአቶ አለሙ ዋራሾ መኖሪያ ቤት     👇👇👇👇👇👇👇👇👇      በአቶ አለሙ ዋራሾ ሰብሳብነት      በመለስ መተኪያ ፀሀፊ...
13/08/2026

#ለክቡራን #ደንበኞቻችን በአዲስ ዓመት ዋዜማ
አዲስ ተስፋ ፦
እነሆ በአቶ አለሙ ዋራሾ መኖሪያ ቤት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በአቶ አለሙ ዋራሾ ሰብሳብነት
በመለስ መተኪያ ፀሀፊነት
በዶ/ር ዳዊት አላሳ ተቆጣጣርነት
#በሎጤ ዛ/ዶላ ቀበለ በየሳምንቱ ዕሮብ ከጧቱ ከ1፡00-2፡00 ሰዓት ድረስ ይጣል የነበረው ዕቁብ በአድስ መልክ ምዝገባ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡
✅ ስለሆነም አድስ ገቢ አባላት ከነሃሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከላይ በተገለፀዉ ሰዓት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡
ሙሉ ዕጣ=2000
ግማሽ ዕጣ=1000
ሩብ ዕጣ=500 ብር መሆኑን እየገለፅን መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ :-
መነሻ ከብር 100-2000 ብር መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናበስራለን፡፡
👉አድራሻ ሎጤ ዛ/ዶላ ቀበሌ ፊት ለፊት ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ:
ስልክ፡ ☎️0916721200
☎️0936484561
☎️0916400208
#የዕቁቡ #ሙሉ #ስፖንሰር ✅
👇👇👇👇👇??👇👇👇👇👇👇??
#አምባሳደር #ቁጠባእና #ብድር #መሠረታዊ #ህብረት #ሥራ #ማህበር

‎  #5ኛው ቅርንጫፋችን ተከፍቶ በይፋ ሥራ ጀምሯል👆‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨‎  እና   በሙሉ !‎‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር...
12/08/2026

‎ #5ኛው ቅርንጫፋችን ተከፍቶ በይፋ ሥራ ጀምሯል👆
‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
‎ እና በሙሉ !

‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር ( LTD.)

‎አገልግሎቱን ወደ እርስዎ በማቅረብ ከፍቶ ሥራ መጀመሩን በደስታ ያበስራል።

‎አስተማማኝ የቁጠባ አማራጮች ፤ ተመጣጣኝ የወለድ መጠን ያላቸው የብድር አገልግሎቶች ፤ ቅልጥፍና ያለው እና ታማኝ አገልግሎቶች ያገኛሉ።

‎የማኅበራችን አንድ አክሲዮን 1000 ብር ስሆን የሚፈልጉትን የዕጣ መጠን ገዝተው አባል በመሆን የወደፊት የፋይናንስ ጉዞዎን ያቃኑ! እያለን ለዉድ ደንበኞቻችን


‎O አስቸኳይ ጊዜ በድር
‎O የአጭር ጊዜ የንግድ ብድር
‎О መካከለኛ ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የረዥም ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የጀማሪ ንግድ ብደር
‎O ጎተራ የግብርና ብድር
‎O የሞተር ተሽከርካሪ ብድር
‎O ደጋፍ የመንግስት ሰራተኞች ብድር


‎O መደበኛ ቁጠባ
‎O አሞባሳደር የፍላጎት ቁጠባ
‎O ዋድያ ከወለድ ነፃ ቁጠባ
‎O የእድር ቁጠባ
‎0 ጎጆ ቁጠባ
‎O ጎህ የልጆች ቁጠባ
‎O የተሽከርካሪ ቁጠባ
‎O ምርኩዝ የአረጋዊያን ቁጠባ
‎O መቀነት የሴቶች ቁጠባ


‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ100,000 እስከ 500,000 ብር
‎ለ 3 ወራት .............. 4%
‎ለ 6 ወራት ................ 7%
‎ለ9 ወራት .................... 10%
‎ለ አንድ አመት ............... 13%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ500,001 እስከ 1,000,000 ብር
‎ለ 3 ወራት ....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 7.5%
‎ለ 9 ወራት....................... 10%
‎ለ አንድ አመት .......................15%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ1 ሚሊየን እስከ 5 ሚሊየን ብር
‎ለ 3 ወራት....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 9%
‎ለ 9 ወራት .......................13.5%
‎ለ አንድ አመት....................... 15%

‎ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ሲሆን ተቋማችን ከደንበኛው ጋር ድርድር የሚያደርግ ስሆን የፋይናንስ ምክር ፡ ለቁጠባዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ የሚሆኑ ሙያዊ ምክሮችን ወደ ቅርንጫፋችን በመምጣት አባል ይሁኑ፤ ከእኛ ጋር ይበልጽጉ !

‎ #አድራሻ፡ በቶ ከዋናው አደባባይ በስተቀኝ ሴንተራል ሆቴል ፊት ለፊት
‎ስልክ ቁጥር፡ [0938989346/0916797159]
‎ኢሜይል/ድረ-ገጽ፡ [email protected]

‎" #ኑ አብረን #እንበልፅግ፣
#ቁጠባችን #ዕድገታችን! !"

AMBASSADOR SACCO LTD.!
TOGETHER WE PROSPER!

Please follow us on tiktok👇
http://tiktok.com/.sacco

‎   🆎👆‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨‎  እና  !‎‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር (    LTD.)  ‎‎አገልግሎቱን ወደ ...
11/08/2026

‎ 🆎👆
‎፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
‎ እና !

‎አምባሳደር ኃላፊነቱ የተወሰነ የቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማኅበር ( LTD.)

‎አገልግሎቱን ወደ እርስዎ በማቅረብ ከፍቶ ሥራ መጀመሩን በደስታ ያበስራል።

‎አስተማማኝ የቁጠባ አማራጮች ፤ ተመጣጣኝ የወለድ መጠን ያላቸው የብድር አገልግሎቶች ፤ ቅልጥፍና ያለው እና ታማኝ አገልግሎቶች ያገኛሉ።

‎የማኅበራችን አንድ አክሲዮን 1000 ብር ስሆን የሚፈልጉትን የዕጣ መጠን ገዝተው አባል በመሆን የወደፊት የፋይናንስ ጉዞዎን ያቃኑ! እያለን ለዉድ ደንበኞቻችን


‎O አስቸኳይ ጊዜ በድር
‎O የአጭር ጊዜ የንግድ ብድር
‎О መካከለኛ ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የረዥም ጊዜ የንግድ ብድር
‎O የጀማሪ ንግድ ብደር
‎O ጎተራ የግብርና ብድር
‎O የሞተር ተሽከርካሪ ብድር
‎O ደጋፍ የመንግስት ሰራተኞች ብድር


‎O መደበኛ ቁጠባ
‎O አሞባሳደር የፍላጎት ቁጠባ
‎O ዋድያ ከወለድ ነፃ ቁጠባ
‎O የእድር ቁጠባ
‎0 ጎጆ ቁጠባ
‎O ጎህ የልጆች ቁጠባ
‎O የተሽከርካሪ ቁጠባ
‎O ምርኩዝ የአረጋዊያን ቁጠባ
‎O መቀነት የሴቶች ቁጠባ


‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ100,000 እስከ 500,000 ብር
‎ለ 3 ወራት .............. 4%
‎ለ 6 ወራት ................ 7%
‎ለ9 ወራት .................... 10%
‎ለ አንድ አመት ............... 13%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ500,001 እስከ 1,000,000 ብር
‎ለ 3 ወራት ....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 7.5%
‎ለ 9 ወራት....................... 10%
‎ለ አንድ አመት .......................15%

‎ተቀማጭ የሚደረገዉ የገንዘብ መጠን ከ1 ሚሊየን እስከ 5 ሚሊየን ብር
‎ለ 3 ወራት....................... 5%
‎ለ 6 ወራት ....................... 9%
‎ለ 9 ወራት .......................13.5%
‎ለ አንድ አመት....................... 15%

‎ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ሲሆን ተቋማችን ከደንበኛው ጋር ድርድር የሚያደርግ ስሆን የፋይናንስ ምክር ፡ ለቁጠባዎ እና ለኢንቨስትመንትዎ የሚሆኑ ሙያዊ ምክሮችን ወደ ቅርንጫፋችን በመምጣት አባል ይሁኑ፤ ከእኛ ጋር ይበልጽጉ !

‎ #አድራሻ፡ መሎ ላሃ ዋና አደባባይ ፊት ለፊት
‎ስልክ ቁጥር፡ [0938989346/0916797159]
‎ኢሜይል/ድረ-ገጽ፡ [email protected]

‎" #ኑ አብረን #እንበልፅግ፣
#ቁጠባችን #ዕድገታችን! !"

AMBASSADOR SACCO LTD.!
TOGETHER WE PROSPER!.... ✍️

  SACCO LTD.  we prosper
09/08/2026

SACCO LTD.
we prosper

    Ltd. #አምባሳደር ኃ/የተ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር በደቡብ ኢትዮጽያ ክልላዊ መንግስት ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ስራ በጀመረበት አንድ ወ...
02/08/2026

Ltd.
#አምባሳደር ኃ/የተ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ ህብረት ሥራ ማህበር

በደቡብ ኢትዮጽያ ክልላዊ መንግስት ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ስራ በጀመረበት አንድ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ በጥያቄያቹ መሠረት ይበልጥ ቀርበን ለማገልገል በአንድ ቀን ተጨማሪ 4 አራት ቅርንጫፎችን ለመክፈት ሙሉ ዝግጅት መጨረሱን ስንነግራቹ በታላቅ ደስታ ነው።

#ቅርንጫፎች

1. ቡልቂ ቅርንጫፍ
2. ሎጠ ቅርንጫፍ
3. በቶ ቅርንጫፍ
4. መሎ ላሃ ቅርንጫፍ ስሆን

አምባሳደር ኃ/የተ/ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
👉ብድር ያለ ንብረት ዋስትና በዝቅተኛ ወለድ ከአጭር እስከ ረጅም ግዜ የሚመለስ
👉ቁጠባን ለሁሉም ማህበረሰብ ክፍል
👉የማህበሩን አክስዮን በመግዛት የማህበሩ ባለቤት እና ትርፍ ተካፋይ መሆን
👉ከወለድ ነፃ የፋይናንስ አማራጮች የሚያገኙ ስሆን ሁሉንም አገልግሎቶች በዘመናዊ ኮር ባንኪንግ ተክኖሎጂ በመታገዝ የሚንሰጥ መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው ።
#አምባሳደር ኃ/የተ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
#ኑ #አብረን #እንበልፅግ!

#እንዲሁም ሳውላና አከባቢዋ በሙሉ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ👉
በእናንተ ጥያቀ መሠረት አሁን ካለንበት ማዘጋጃ ፊት ለፊት በመልቀቅ ወደ መሀል ከተማ አቢሲኒያ እና ኦሞ ባንክ ፊት ለፊት መልከ ሆቴል ጎን የአድራሻ ለውጥ የሚናደርግ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ።

#ለበለጠ መረጃ ወደ

tiktok.com/.sacco

https://www.facebook.com/profile.php?id=100076395412010

Email : [email protected]

.
!

Address

Awassa
0000

Telephone

+251938989346

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ambassador SACCO Ltd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ambassador SACCO Ltd:

Shortcuts

Share