Frezer Hailu Mekonnen

Frezer Hailu Mekonnen Bahir Dar university live in Hawassa

07/05/2020
24/10/2019





ፍቅር ከኛ እንዳይለየን
እንዲቃናልን ስራችን
መጨቃጨቅ ይወገድና
ሰላም ይሁን ለሁላችን /2X
ኑሮ ለሰው ልጆች በእውነት ቀላል ስላልሆነች ዋዛ
በሆነው ባልሆነው ይቅር
ጭቅጭቃችን አይብዛ
ንዝንዝ ንትርክ ካለ
በኑሮአችን መሀከል
ወዳቻችንም ይቀራል
ሀብትም ቢሆን ይርቃል

ገንዘብ ፍቅር ከሌለው
የማይጠቅም ከንቱ ነው
ለጊዜው ያስደስት እንጂ
ሲረግፍ እንደ ጤዛ ነው
በየተሰማራበት መልኩ
የሰው ልጅ እንደሙያው
ነጋዴውም ወደ ንግዱ
ገበሬውም ወደ እርሻው

ተሰማርቶ ውሎ
ተደስቶ የሚኖረው
ከመተዛዘብ በስተቀር
መጨቃጨቅ ላይኖረው
ሰላም እና መተዛዘን
ከጠፉ ግን ከኛ ዘንድ
ህይወትም መሪር ይሆናል
ኑሮም እኮ አይወደድ

ፍቅር ከኛ እንዳይለየን
እንዲቃናልን ስራችን
መጨቃጨቅ ይወገድና
ሰላም ይሁን ለሁላችን /2X


♥***
• የአገር ቤት ድምፅ ቻናሎች - Subscribe it now, thanks ❤️
👉 YouTube channel
የአገር ቤት ድምፅ - ጌጡ ተመስገን - Getu Temesgen
https://www.youtube.com/channel/UC0FDy1JMRMpls85pPgaJaBQ…🙄$ #
👉 Telegram channel
የአገር ቤት ድምፅ - ጌጡ ተመስገን - Getu Temesgen
https://t.me/joinchat/AAAAAFHhh9ZvV8Bb8wjHbA
👉 instagram
https://www.instagram.com/getu_temesgen/

Address

Hawassa
Awassa
4758

Telephone

+251936471027

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Frezer Hailu Mekonnen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share